March 31, 2020

ምርጫው በነሐሴ ወር ቢሆንም በሙሉ አቅም አፋጣኝ ፍትሕ መስጠት እንደሚቻል ተገለጸ

በመላው ኢትዮጵያ የሚደረገው ጠቅላላ ምርጫ በነሐሴ ወር በመሆኑ ችግሮች ቢያጋጥሙም፣ በሙሉ አቅም አፋጣኝ ፍትሕ በአንድ ወር ውስጥ ለመስጠት መልካም አጋጣሚ መሆኑ ተገለጸ፡፡

በዛሬው ዕለት የተደረጉ የ14ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውጤቶች

• ጅማ አባ ጅፋር 2-1 ድሬዳዋ ከተማ • አዳማ ከተማ 2-0...

ፋሲል ከነማ ከ ወልዋሎ አዲግራት

እሁድ እለት ሊካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት የነበረው የፋሲል ከነማና የወልዋሎ አዲግራት ጨዋታ ወደ ሰኞ ተዛውሯል፡፡

ተጠናቀቀ - ኢትዮጵያ ቡና 0-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

ሸገር ደርቢ የሙሉ ሰአት ውጤት ! ተጠናቀቀ - ኢትዮጵያ ቡና 0-1...

????????10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች

⏰Full-Time ፋሲል ከነማ 1-0 ሲዳማ ቡና ⚽️ሙጂብ ቃሲም 10' ወልዋሎ 1-1 ኢትዮጵያ...

አርሰናል_ከክሪስታል_ፓላስ_ጋር_አቻ_ወጥቷል

✅ኦባሚያንግ 12ኛ ደቂቃ ላይ ላካዜቲ ያቀበለውን ኳስ በሚገባ ተጠቅሞ የሲዝኑ...

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 22ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የዛሬ መርሀ ግብር

9:30 ክሪስታል ፓላስ ከ አርሴናል 12:00 ቼልሲ ከ በርንሌይ 12:00 ኤቨርተን ከ...

በፕሪምየር ሊጉ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ መሪነቱን ተረከበ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ተካሂደዋል።

ሳዲዮ ማኔ የ 2019 የአፍሪካ የኮከብ ተጫዋች አሸናፊ ሆኗል።

ሳዲዮ ማኔ የ 2019 የአፍሪካ የኮከብ ተጫዋች አሸናፊ ሆኗል።

የአፍሪካ የ10 አመቱ ምርጥ 11 ተጨዋቾች ስብስብ ቢቢሲ ይፋ አደረገ

የአፍሪካ የ10 አመቱ ምርጥ 11 የተጨዋቾች ስብስብ ቢቢሲ ይፋ ማድረጉ አስታውቋል።

ኤድን ሀዛርድ የአምቱ ምርጥ ተጫዋች

በክረምቱ የዝውውር መስኮት የስፔኑን ሪያል ማድሪድን የተቀላቀለው ቤልጅዬማዊው የሪያል ማድሪድ...

5ተኛ ሳምንት ጊዜያዊ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን ይመስላል

5ተኛ ሳምንት ጊዜያዊ የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ይህን...

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የዛሬ መርሀ ግብሮች

11:00 አርሴናል ከ ቼልሲ 1:30 ሊቨርፑል ከ ዎልቭስ 3:00 ማንችስተር...

የኢትዮጵያ ፕሪሜርሊግ የዛሬ ጨዋታዎች ውጤት

ተጠናቀቀ - ሀዋሳ ከተማ 1-3 ሲዳማ ቡና ተጠናቀቀ - ድሬዳዋ ከተማ...

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 6 ጨዋታዎች ይደረጋሉ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ እና ነገ ቀጥለው ይካሄዳሉ።

ትላንት የተካሄዱ የኢንግሊዝ ፕ. ሊ. የበዓል ሰሞን ጨዋታዎች ወጤቶች

ትላንት የተካሄዱ የኢንግሊዝ ፕ. ሊ. የበዓል ሰሞን ጨዋታዎች ወጤቶች

LOAD MORE

Follow Us on

ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

March 31, 2020

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

March 31, 2020

የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በዓይን የሚሰራ የሰዓት መቆጣጠሪያ ተግባራዊ አደረገ

የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል በዓይን የሚሰራ የሰዓት መቆጣጠሪያ ተግባራዊ አድርጓል፡፡

March 31, 2020

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መተግበሪያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ የከተማ ታክሲዎችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚረዳ ‹አዲስ ጉዞ› የተሰኘ አዲስ መተግበርያ በሥራ ላይ ለማዋል በሂደት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

March 31, 2020

የአማራ ክልል በ4 ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወሰነ

በአማራ ክልል ኮሮና የቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት በአራት ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ውሳኔ አሳለፈ።

March 31, 2020

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

March 31, 2020

ኮሮና፦ የማያውቁት የተፈጥሮ ባላጋራ

የመንግሥትን ዝግጅት ያዩ ዜጎች ከተነገሩት የበለጠ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ማለት ነው ብለው መጠርጠር ጀምረዋል።

March 30, 2020

የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ተራዘሙ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በ3 ሃገራት የሚካሄዱ የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መራዘማቸው ይፋ ሆኗል፡፡

March 28, 2020

የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ ለአንድ ዓመት ተራዘመ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ አዘጋጆች ጨዋታው ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ተስማሙ።

March 28, 2020

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

March 30, 2020

ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ የነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአሶሳ ከተማ ከ10 በርሜል በላይ ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ ሁለት የተባበሩት እና የኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች በትላንትናው ዕለት ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።

March 30, 2020

የአምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።

March 26, 2020

በጌዲዮ ከ 1 ሺህ በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ለ5 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ዛሬ ይጀምራሉ

በጌዲዮ ዞን በሚገኙ 12 ወረዳዎች ስር ከሚገኙ 164 ቀበሌዎች የተወጣጡ 1640 ሰዎች በየወረዳቸው ከዛሬ መጋቢት 14/ 2012 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የበታች አመራር ስልጠና ይጀምራሉ።

March 26, 2020

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።

March 31, 2020

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

March 31, 2020

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ

• ዛሬ በበሽታው የተያዙ ታማሚዎች - 3 • በአሁን ጊዜ በለይቶ ማቆያ ያሉ ታማሚዎች - 21 • ፅኑ ህሙማን - 2 • ከበሽታው ሙሉ በሙሉ ያገገሙ - 2 •...

March 31, 2020

የአገር መከላከያ በሄሊኮፕተር መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን ሊበትን ነው

የአገር መከላከያ ሠራዊት ስለ ኮሮናቫይረስ መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በሄሊኮፕተር ሊበትን መሆኑን አስታወቀ።

March 31, 2020