March 31, 2020

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መተግበሪያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ የከተማ ታክሲዎችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚረዳ ‹አዲስ ጉዞ› የተሰኘ አዲስ መተግበርያ በሥራ ላይ ለማዋል በሂደት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

ሁለቱ (2) የቫይረሱ ተጠቂዎች

በአማራ ክልል ባህር ዳር ነዋሪ የሆኑ የ37 ዓመት ሴትና የአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የአዲስ ቅዳም ነዋሪ የሆኑ የ32 ዓመት ወንድ ኢትዮጵያውያን ናቸው። #DrLiaTadesse

አስቸኳይ መልዕክት በአማራ ክልል የኮረና ወረርሽኝን ለመከላከል እና መቆጣጠር ከተቋቋመው ኮማንድ ፖስት

1. ባለፋት 3 ሣምንታት ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ቤት የተመለሳችሁ እና በአማራ ክልል ውስጥ የምትኖሩ በአስቸኳይ በየአካባቢያቸሁ ወደሚገኝ የመንግስት የጤና ጥበቃ ተቋም ሪፖርት እንድታደርጉ እና...

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

7ቱ የተዛቡ መረጃ ዓይነቶች

1ኛ - ስላቅ ወይም ቀልድ (Satire or Parody) - እነዚህኞቹ አንባቢውን ለመጉዳት ወይም ለማሳሳት የተፈጠሩ ሳይሆን ለማስገረም፣ ለማዝናናት ወይም ባለታሪኩ ላይ ለማላገጥ የተዘጋጁ መረጃዎች ናቸው፤...

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የሞተ አንድም ሰው የለም- የጤና ሚኒስቴር

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የሞተ አንድም ሰው እንደሌለ እና ህብርተሰቡ ራሱን ከሀሰተኛ ዜናዎች መጠበቅ እንዳለበት የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር ገለፀ።

የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች 21 ደረሱ!

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሁለት ሰዎች ተገኙ።

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቧን የውኃ አሞላል በተመለከተ የያዘችውን አቋም ይፋ አደረገች

ወደ ግድቡ የሚመጣው ውኃ 31 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ከሆነ የሁለተኛው ዙር ሙሌት ጅማሮ ሊተላለፍ ይችላል

የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ያየሰው ሸመልስ በቁጥጥር ስር ዋሉ

<<በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የሚያመጣውን አደጋ ከግምት ውስጥ በማስገባት 200 ሺህ መቃብሮች እንዲቆፈሩ መንግስት ትዕዛዝ ሰጥቷል>>

ተጨማሪ እርምጃዎች

1. ከዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ የሚደርሱ እና ለለይቶ መከታተያ በተዘጋጁት ሆቴሎች ለመቆየት አቅም የሌላቸው መንገደኞች ወደ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ተዛውረው ከውጪ...

የ24_ሰዓት_የኮሮና_ቫይረስ_ስርጭትና_አጠቃላይ_ኬዝ

አርብ መጋቢት 18 እስከ ጠዋቱ 12:50 ሰዓት ድረስ

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ #ኮቪድ19 ምን ሊያስከትል እንደሚችል በርግጥ መናገር አልቻለም።

ሁኔታውን ተቋቁሞ ችግሩን በድል አድራጊነት እንድንወጣ የሚያስችለን ሁለት ነገሮች አሉ፡፡

አሜሪካ ሆን ብለው የኮሮና ቫይረስን የሚያሰራጩ ግለሰቦችን በአሸባሪነት ልትከስ ነው፡፡

የሀገሪቱ የፍትህ ሚኒስቴር እዳለው ሆን ብለውና አቅደው የኮሮና ቫይረስን የሚያሰራጩ ሰዎች በአሸባሪነት ተፈርጀው ከባድ ቅጣት ይጠብቃቸዋል ብለዋል፡፡

በዓለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 21ሺ 297 ሰዎች ደርሷል።

በቫይረሱ የተያዙት ደግሞ 471ሺ 820 ሲሆን ያገገሙት ሰዎች 114ሺ 703 እንደደረሱ መረጃዎች አመላክተዋል። via EBS

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በዛሬዉ ዕለት የ39 ተከሳሾች ክስ እንድቋረጥ ወሰነ፡፡

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የኮሮና ሻይረስ ስርጭትን ለመከላከል እንድቻል መጋቢት 16 ቀን 2012 ዓ.ም ክሳቸዉ እንድቋረጥ ከተደረጉት በተጨማሪ በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ወንጀሎች አነሰተኛ ተሳትፎ የነበራቸው እና ጉዳያቸዉን በፍርድ ቤት ሰከታተሉ የሚገኙ የፍትህ ስርዓቱን ተገማችና ተደራሽ ለማድረግ ሲባል እና ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ መዝገቦች ክስ ተመስርቶባቸው ለሚገኙ ለሌሎች ክስ እንድቋረጥ በመደረጉ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ 39 ግለሰቦች በዛሬው ዕለት ክሳቸው እንድቋረጥ ተወስናል፡፡

የጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ ክስ እንዲቋረጥ ተደረገ፡፡

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ዛሬ በሰጡት መግለጫ በመንግስት በኩል የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት እየሰራቸዉ ካሉ በርካታ ስራዎች ጋር በተያያዘ የጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ ክስ እንዲቋረጥ መወሰኑን ገልጸዋል፡፡

LOAD MORE

Follow Us on

ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

March 31, 2020

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

March 31, 2020

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መተግበሪያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ የከተማ ታክሲዎችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚረዳ ‹አዲስ ጉዞ› የተሰኘ አዲስ መተግበርያ በሥራ ላይ ለማዋል በሂደት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

March 31, 2020

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ገባ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

March 31, 2020

የአማራ ክልል በ4 ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወሰነ

በአማራ ክልል ኮሮና የቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት በአራት ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ውሳኔ አሳለፈ።

March 31, 2020

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

March 31, 2020

ኮሮና፦ የማያውቁት የተፈጥሮ ባላጋራ

የመንግሥትን ዝግጅት ያዩ ዜጎች ከተነገሩት የበለጠ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ማለት ነው ብለው መጠርጠር ጀምረዋል።

March 30, 2020

የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ተራዘሙ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በ3 ሃገራት የሚካሄዱ የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መራዘማቸው ይፋ ሆኗል፡፡

March 28, 2020

የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ ለአንድ ዓመት ተራዘመ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ አዘጋጆች ጨዋታው ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ተስማሙ።

March 28, 2020

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

March 30, 2020

ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ የነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአሶሳ ከተማ ከ10 በርሜል በላይ ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ ሁለት የተባበሩት እና የኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች በትላንትናው ዕለት ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።

March 30, 2020

የአምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።

March 26, 2020

በጌዲዮ ከ 1 ሺህ በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ለ5 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ዛሬ ይጀምራሉ

በጌዲዮ ዞን በሚገኙ 12 ወረዳዎች ስር ከሚገኙ 164 ቀበሌዎች የተወጣጡ 1640 ሰዎች በየወረዳቸው ከዛሬ መጋቢት 14/ 2012 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የበታች አመራር ስልጠና ይጀምራሉ።

March 26, 2020

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።

March 31, 2020

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

March 31, 2020

የአገር መከላከያ በሄሊኮፕተር መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን ሊበትን ነው

የአገር መከላከያ ሠራዊት ስለ ኮሮናቫይረስ መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በሄሊኮፕተር ሊበትን መሆኑን አስታወቀ።

March 31, 2020

በስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሞት ተመዘገበ

በስፔን በሃያ አራት ሰዓታት ውስጥ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት 849 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።

March 31, 2020