March 31, 2020

በሶማሌ ክልል መንግስት የተወሰዱ እርምጃዎች

1. የክልሉም የፌዴራል ጸጥታ አካላት ከምግብና አስፈላጊ ቁሳቁስ በስተቀር ምንም አይነት የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በድንበር አከባቢዎች እንዳይገቡ ማድረግ 2. የትራንስፖርት አገልግሎትን በተመለከተ ከጭነት አቅማቸው...

በአዳማ ከተማ የኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] ለመከላከል በዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ መከናወኑን የአዳማ ከተማ ኮሚኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።

በአዳማ ከተማ የኮሮና ቫይረስን [ኮቪድ-19] ለመከላከል በዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት ስራ መከናወኑን የአዳማ ከተማ ኮሚኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የተወሰዱ እርምጃዎች

በክልሉ የሚሠሩ ባለ ሶስት (3) እግር ተሸከርካሪዎች አንድ (1) ሰው ብቻ ጭነው እንዲንቀሳቀሱ። - በአጠቃላይ በክልሉ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የሕዝብ ማመላለሻ ተሸከርካሪዎች መጫን ከሚችሉት የጭነት ልክ ግማሽ...

በኦሮሚያ ክልል የተወሰዱ እርምጃዎች

የመንግስትም ሆነ ፓርቲ የትኛውም አይነት ስብሰባ እንዳይካሄድ የተወሰነ ሲሆን ስብሰባ የጠራም ሆነ የተሳተፈ ህጋዊ እርምጃ ይወሰዳል።

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

ከዛሬ ጀምሮ ወደ አማራ ክልል የሚገባ የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ እንደማይኖር የክልሉ መንግስት አስታወቀ።

ከአገሪቱ ከየትኛውም አቅጣጫ ወደ አማራ ክልል የሚገቡ ማንኛውም አይነት የህዝብ ማጓጓዣ ተሽከርካሪዎች ከዛሬ መጋቢት 20 /2012 ዓ.ም ከለሊቱ 6፡00 ጀምሮ ወደ ክልሉ መግባት የማይችሉ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት የኮረና ወረርሽኝ መካላከል ኮማንድ ፖስት አስታውቋል።

የትግራይ ክልል መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ተጨማሪ ውሳኔዎች

ሁሉም ኮፊ ሀውስ፣ ካፌዎችና ጁስ ቤቶች ከመጋቢት 21 ጀምሮ ለሁለት ሳምንት እንዲዘጉ።

በጣልያን ተጨማሪ 756 ሰዎች ሞቱ

ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 756 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል።

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ

• የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገላቸው - 884 • ዛሬ 20/07/2012 በበሽታው የተያዙ - 3 • በአሁን ሰዓት በለይቶ ማቆያ ያሉ ታማሚዎች - 16 • ፅኑ ህሙማን - 1 • ከበሽታው...

በአዳማ ከተማ ባሉ ጎዳናዎች ላይ "ከአሁን ሰዓት ጀምሮ በከተማው ውስጥ አንገብጋቢ ካልሆነ በስተቀር እንቅስቃሴ ማድረግ ተከልክሏል" የሚሉ ማስታወቂያዎች እየተነገረ መሆኑን ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ጋዜጣ ተናግሩ።

የአዳማ ከተማ አስተዳደር ትልልቅ የድምጽ ማጉያዎችን በጫኑ መኪኖች በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ቋንቋዎች በዋና ዋና ጎዳናዎች ማስታወቂያውን እያሰራጨ መሆኑን ነው ነዋሪዎች የገለፁት። ምንጭ፦ አዲስ ማለዳ ጋዜጣ...

በሩዋንዳ የኮቪድ-19 ተጠቂዎች 60 ደረሱ

ሩዋንዳ በዛሬው ዕለት ስድስት (6) ተጨማሪ የኮቪድ-19 ኬዞችን ሪፖርት አድርጋለች። አጠቃላይ በሀገሪቱ የሚገኙ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር 60 ደርሷል። ምንጭ፦ የሩዋንዳ ጤና ሚኒስቴር

በጣልያን ተጨማሪ 889 ሰዎች ሞቱ

ጣልያን ውስጥ በ24 ሰዓት ተጨማሪ 889 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ሞተዋል።

የኮቪድ-19 ክትትል ሲደረግላቸው ቆይተው የበሽታው ምልክት ያልታየባቸው 2,090 ሰዎች ክትትላቸው እንዲረቋጥ መደረጉን የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡

ኢንስቲትዩቱ ከውጭ ወደ ሀገር የገቡ 636 መንገደኞች ተለይቶ እንዲቆይ በተወሰነው መሰረት እስካሁን ለ14 ቀናት ለይቶ ማቆያ ውስጥ ይገኛሉ ነው ያለው፡፡

የኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወቅታዊ ሁኔታ

• የላብራቶሪ ምርመራ የተደረገላቸው - 797 • በአሁን ሰዓት በለይቶ ማቆያ ያሉ - 13 • ፅኑ ህሙማን - 0 • ከበሽታው ሙሉ በሙሉ ያገገሙ - 1 • በቫይረሱ የተያዙ...

ዛሬ 'ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት' የተወሰኑ የህግ ታራሚዎች ለማምለጥ ያደረጉት ሙከራ መክሸፉን የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ገለጸ።

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን እንዳስታወቀው፤ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለማምለጥ ሙከራ ያደረጉ የህግ ታራሚዎች ሁከት ለመፍጠር ሞክረዋል።

በስፔን ተጨማሪ 832 ሰዎች ሞቱ

ስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ በኮሮና ቫይረስ 832 ሰዎች መሞታቸውን ሪፖርት አድርጋለች። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 5,690 ደርሷል።

የተባበሩት መንግሥታት 'የሰብዓዊ መብቶች' ከፍተኛ ኮሚሽነር በምዕራብ ኦሮሚያ ያለው የኢንተርኔት መቋረጥ እንደሚያሳስበው ገለፀ።

ለረዥም ጊዜ ኢንተርኔትና ስልክ ማቋረጥ በተለይ ደግሞ እንደ ኮቪድ-19 ያለ ወረርሽኝ ባለበት ሰዓት ስለበሽታው የሚሰጡ መረጃዎችን ዜጎች እንዳያገኙ ያደርጋል በማለት ባለስልጣናት እንዲሁም የሕክምና ባለሙያዎች ትክክለኛ መረጃዎችን ለመስጠት እንዲችሉ አገልግሎቶቹ ክፍት እንዲሆኑ ጠይቋል።

የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ዋና ጸሐፊ ሙሳ ፋኪ ማሃማት በይፋዊ የትዊተር ገፃቸው ላይ በተደረገላቸው ምርመራ ከኮሮና ቫይረስ ነጻ መሆናቸው አስታውቀዋል።

ምንም እንኳን ውጤታቸው ነጻ መሆናቸውን ቢያረጋግጥም በሚታዘዘው መሰረት ለቀጣዮቹ 14 ቀናት እራሳቸውን ለይተው እንደሚቆዩ ገልጸዋል።

LOAD MORE

Follow Us on

ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

March 31, 2020

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

March 31, 2020

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መተግበሪያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ የከተማ ታክሲዎችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚረዳ ‹አዲስ ጉዞ› የተሰኘ አዲስ መተግበርያ በሥራ ላይ ለማዋል በሂደት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

March 31, 2020

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ገባ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

March 31, 2020

የአማራ ክልል በ4 ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወሰነ

በአማራ ክልል ኮሮና የቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት በአራት ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ውሳኔ አሳለፈ።

March 31, 2020

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

March 31, 2020

ኮሮና፦ የማያውቁት የተፈጥሮ ባላጋራ

የመንግሥትን ዝግጅት ያዩ ዜጎች ከተነገሩት የበለጠ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ማለት ነው ብለው መጠርጠር ጀምረዋል።

March 30, 2020

የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ተራዘሙ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በ3 ሃገራት የሚካሄዱ የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መራዘማቸው ይፋ ሆኗል፡፡

March 28, 2020

የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ ለአንድ ዓመት ተራዘመ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ አዘጋጆች ጨዋታው ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ተስማሙ።

March 28, 2020

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

March 30, 2020

ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ የነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአሶሳ ከተማ ከ10 በርሜል በላይ ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ ሁለት የተባበሩት እና የኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች በትላንትናው ዕለት ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።

March 30, 2020

የአምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።

March 26, 2020

በጌዲዮ ከ 1 ሺህ በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ለ5 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ዛሬ ይጀምራሉ

በጌዲዮ ዞን በሚገኙ 12 ወረዳዎች ስር ከሚገኙ 164 ቀበሌዎች የተወጣጡ 1640 ሰዎች በየወረዳቸው ከዛሬ መጋቢት 14/ 2012 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የበታች አመራር ስልጠና ይጀምራሉ።

March 26, 2020

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።

March 31, 2020

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

March 31, 2020

የአገር መከላከያ በሄሊኮፕተር መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን ሊበትን ነው

የአገር መከላከያ ሠራዊት ስለ ኮሮናቫይረስ መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በሄሊኮፕተር ሊበትን መሆኑን አስታወቀ።

March 31, 2020

በስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሞት ተመዘገበ

በስፔን በሃያ አራት ሰዓታት ውስጥ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት 849 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።

March 31, 2020