March 31, 2020

ህንድ ውስጥ ከሌላ አካባቢ የመጡ ሰዎች ላይ ጸረ-ተህዋሲያን መረጨቱ ቁጣን ቀሰቀሰ

የህንድ መንግሥት ሠራተኞች ቁጥራቸው በርከት ባሉ በሌላው የአገሪቱ ክፍል ለሥራ ሄደው በተመለሱ ዜጎች ላይ ኮሮናቫይስን የሚገድል ጸረ-ተህዋሲያን መርጨታቸው ከፍተኛ ቁጣን ቀሰቀሰ።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

ደቡብ አፍሪካ የቤት ለቤት የኮሮናቫይረስ ምርመራ ልትጀምር ነው

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚደንት ሲሪል ራማፎሳ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሰፊ የምርመራ ፕሮግራም መጀመራቸውን አስታወቁ።

አፍሪካ ውስጥ ኮሮናቫይረስ የለም ያሉት ፓስተር የ7 ዓመት እስር ይጠብቃቸዋል ተባለ

የኡጋንዳ ባለስልጣናት ትምህርቱን ለሚከታተሉ ምዕመናን አፍሪካ ውስጥ ኮሮናቫይረስ የለም ብለው ያስተማሩ አንድ አወዛጋቢ ፓስተርን ከሰሱ።

ዩኒቨርስቲዎች የኮሮናቫይረስ ህሙማን ማገገሚያ ስፍራ ሊደረጉ ነው

ዩኒቨርስቲዎች በኮሮናቫይረስ የተጠረጠሩና በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጡ ሰዎች ማቆያና ማገገሚያ ስፍራ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ተገለጸ።

የኮንጎ የቀድሞ ፕሬዚደንት ዮምቢ ኦፓንጎ በኮሮናቫይረስ መሞታቸው ተነገረ

የሪፐብሊክ ኦፍ ኮንጎ የቀድሞ ፕሬዚደንት ዮምቢ ኦፓንጎ ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ባጋጠማቸው የጤና እክል በፓሪስ በ81 ዓመታቸው መሞታቸው ተነገረ።

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

የኬንያ ፓርላማ 50 እንደራሴዎቹ የኮሮና ምረመራ እንዲያደርጉ ጠየቀ

በኬንያ አንድ የምክር ቤት አባል ኮቪድ-19 መያዛቸው ተረጋግጧል

በኤርትራ ኮሮናቫይረስ የተገኘባቸው ሰዎች 12 ደረሱ

ኤርትራ ስድስት ተጨማሪ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎችን ማግኘቷን በማሳወቋ በአገሯ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠ አጠቃላይ ሰዎች ቁጥር 12 ደረሰ።

ትግራይ ውስጥ አንድ ወጣት በፖሊስ ተገደለ

የትግራይ ክልል መንግሥት ባለፈው ሳምንት የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን ለመግታት ካወጠው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ አለመግባባት አንድ ወጣት በፖሊስ መገደሉ ተገለጸ።

በኮሮናቫይረስ ከተያዙት 12 ኢትዮጵያዊያን ሦስቱ ከአንድ ቤተሰብ ናቸው

በኢትዮጵያ ተጨማሪ ሦስት በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች በመገኘታቸው አጠቃላይ ቁጥሩ አስራ ዘጠኝ መድረሱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዛሬ ዕሁድ አስታወቀ።

600 ሺህ ደረሰ

በመላው ዓለም በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 100 ሺህ የደረሰው የካቲት 27፣ 200 ሺህ የገባው መጋቢት 09፣ 300 ሺህ የደረሰው መጋቢት 12 እንዲሁም 400 ሺህ የሆነው...

የኬንያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሰባት አዳዲስ የኮሮናቫይረስ ታማሚዎች መገኘታቸውን አስታወቀ።

ይህም በኬንያ በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥርን 38 ያደረሰው ሲሆን ከዚህ በፊት አንድ ሰው በቫይረሱ ምክንያት መሞቱ ይታወሳል።

በኮቪድ-19 ስርጭት የኮንዶም እጥረት እንዳያጋጥም ተሰግቷል

ከኮሮናቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ በዓለም ዙሪያ የኮንዶም እጥረት ሊያጋጥም ይችላል የሚል ስጋት ተፈጥሯል።

የላይቤሪያው ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዊሃ የኮሮናቫይረስን በተመለከተ ግንዛቤ ለመፍጠር ሙዚቃ አቀነቀኑ።

የላይቤሪያው ፕሬዝዳንት ጆርጅ ዊሃ ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ላይ ግንዛቤ ለመፍጠር ነጠላ ዜማ ለቅቀዋል።

ተመራማሪዎች ኮሮናቫይረስን በፍጥነት ለይቶ ማወቅ የሚያስችል መመርመሪያ ላይ እየሰሩ ነው

ኮቪድ-19ን በፍጥነት መርምሮ ማወቅ የሚቻልበትን መንገድ ለማወቅ የሚደረገው ጥረት ተጀምሯል።

ኮንቴይነር ውስጥ ሞተው የተገኙት ኢትዮጵያዊያን ቀብር በሞዛምቢክ ተፈጸመ

ኮንቴነር የጫኑ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዝ በነበረበት የጭነት መኪና ውስጥ ህይወታቸው አልፎ የተገኙት 64 ኢትዮጵያዊያን ቀብር ተፈጸመ።

LOAD MORE

Follow Us on

ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

March 31, 2020

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

March 31, 2020

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መተግበሪያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ የከተማ ታክሲዎችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚረዳ ‹አዲስ ጉዞ› የተሰኘ አዲስ መተግበርያ በሥራ ላይ ለማዋል በሂደት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

March 31, 2020

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ገባ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

March 31, 2020

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

March 31, 2020

ከአየር መንገድ ጠፍተው ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅዋል የተባሉ ግለሰቦች የገቡት የግዴታ ለይቶ ማቆየት ከመተግበሩ በፊት ነው - የጤና ሚኒስቴር

መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ የመጡ አንድ መንገደኛ ወደ ሀገር ከገቡ በኋላ ከአየር መንገድ በመጥፋት ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅለዋል በሚል በማኅበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨው መረጃ ላይ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማጣራት ማካሔዱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

March 31, 2020

ኮሮና፦ የማያውቁት የተፈጥሮ ባላጋራ

የመንግሥትን ዝግጅት ያዩ ዜጎች ከተነገሩት የበለጠ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ማለት ነው ብለው መጠርጠር ጀምረዋል።

March 30, 2020

የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ተራዘሙ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በ3 ሃገራት የሚካሄዱ የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መራዘማቸው ይፋ ሆኗል፡፡

March 28, 2020

የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ ለአንድ ዓመት ተራዘመ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ አዘጋጆች ጨዋታው ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ተስማሙ።

March 28, 2020

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

March 30, 2020

ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ የነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአሶሳ ከተማ ከ10 በርሜል በላይ ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ ሁለት የተባበሩት እና የኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች በትላንትናው ዕለት ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።

March 30, 2020

የአምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።

March 26, 2020

በጌዲዮ ከ 1 ሺህ በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ለ5 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ዛሬ ይጀምራሉ

በጌዲዮ ዞን በሚገኙ 12 ወረዳዎች ስር ከሚገኙ 164 ቀበሌዎች የተወጣጡ 1640 ሰዎች በየወረዳቸው ከዛሬ መጋቢት 14/ 2012 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የበታች አመራር ስልጠና ይጀምራሉ።

March 26, 2020

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።

March 31, 2020

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

March 31, 2020

ህንድ ውስጥ ከሌላ አካባቢ የመጡ ሰዎች ላይ ጸረ-ተህዋሲያን መረጨቱ ቁጣን ቀሰቀሰ

የህንድ መንግሥት ሠራተኞች ቁጥራቸው በርከት ባሉ በሌላው የአገሪቱ ክፍል ለሥራ ሄደው በተመለሱ ዜጎች ላይ ኮሮናቫይስን የሚገድል ጸረ-ተህዋሲያን መርጨታቸው ከፍተኛ ቁጣን ቀሰቀሰ።

March 31, 2020

ወደ አፋር ክልል የሚገባ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ እንደማይኖር የክልሉ መንግሥት አስታወቀ

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከዛሬ ጀምሮ ወደ አፋር ክልል የሚገባ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ እንደማይኖር የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።

March 31, 2020