March 31, 2020

ሻለቃ አትሌት ሃይሌ የ1.5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

ሻለቃ አትሌት ሃይሌ በሶስት ድርጅቶቹ ኮሮናን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት የ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

ኬንያ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ከገቢ ግብር ነጻ አደረገች

ኬንያ የኮሮና ቫይረስ እያስከተለ ያለውን ሁሉን አቀፍ ተጽዕኖ ለመቀነስ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ከገቢ ግብር ሙሉ በሙሉ ነጻ አደረገች፡፡

ደቡብ ክልል 3ሺህ 642 ታራሚዎች እንዲፈቱ ወሰነ

በደቡብ ክልል የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል 3ሺህ 642 የህግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው አስታወቁ።

ኢትዮጵያ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ለምታደርገው ጥረት ቻይና ድጋፏን እንደምታጠናክር አስታወቀች

የኮሮና ቫይረስ በተከሰተበት ወቅት የቻይና ህዝብና መንግስት ፈተና ውስጥ በነበሩበት ወቅት ኢትዮጵያ ከቻይና ጎን በመሆን አብሮነቷን ማሳየቷን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ለኢዜአ በላከው መግለጫ አስታውቋል።

ግብርና ሚኒስቴር 80% የሚሆኑ ሰራተኞቹ በቤታቸው እንዲሰሩ ወሰነ

ግብርና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ በሽታ (ኮቪድ 19) መከላከልን አስመልክቶ ከ15 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ካሉት ሰራተኞች 80 በመቶ የሚሆኑትን ለ 15 ቀናት በቤታቸው እንዲያርፉ እና እጅግ አስፈላጊ ለሆኑ መንግስታዊ ስራዎች ደግሞ 20 በመቶ የሚሆኑትን ሰራተኞች ለ ቀጣይ 15 ቀናቶች የሚያሰራ ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዞ የሚከተሉትን ምክረ ሀሳቦች በማኔጅመንት ወስኗል፡፡

ዩኒሴፍ ለ30ሺህ አባወራዎች የንፅህና መጠበቂያ ለገሰ

ዓለም አቀፍ የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ለ 30ሺህ አቅም ለሌላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የሚያገለግል የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ለግሷል፡፡

በጭነት መኪና ውስጥ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ህይወት አለፈ

ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዝ በነበረ የጭነት መኪና ውስጥ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያዊያን ህይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡

የጉምሩክ ኮሚሽን በስምንት ወራት 74.1 ቢሊዮን ብር ሰበሰበ

የጉምሩክ ኮሚሽን በስምንት ወራት ውስጥ 73.9 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 74.1 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ኮሚሽነር ደበሌ ቀበታ ገልጸዋል።

በኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 12 ደረሰ

የመጀመሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ በሀገራችን ከተገኘ ወዲህ በኮሮና ቫይረስ የተያዘ አንድ (1) ተጨማሪ ሰው በመገኘቱ በአጠቃላይ ቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 12 ደርሷል።

ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በላምበረት መናኻሪያ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት መከላከያ ፅዳት አከናወኑ

የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር በመሆን በላምበረት መናኻሪያ በመገኘት የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመከላከል መንገደኞች እጃቸውን በውሃና በሳሙና እንዲሁም በአልኮል እንዲታጠቡ አድርገዋል፡፡

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ500 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ

የዓለም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ የ500 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ያጸደቀ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ 250 ሚሊየን ዶላር በእርዳታ፣ 250 ሚሊየን ዶላሩ ደግሞ በብድር የተሰጠ ነው፡፡

ወጣቶች በኮሮናቫይረስ አንያዝም ብለው እንዳይዘናጉ የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ

የኮሮና ቫይረስ አዛውንቶችን የበለጠ ቢያጠቃም ወጣቶችም በቫይረሱ እየተያዙ በመሆኑ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የዓለም ጤና ድርጅት አሳስቧል።

በሁሉም ባቡር ጣቢያዎች የውሃ ታንከሮችን ሊተከሉ ነው

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር አገልግሎት ድርጅት በ39ኙም የባቡር ጣቢያዎች የውሃ ታንከሮችን በመትከል ተሳፋሪዎች እጃቸውን ታጥበው መሳፈር እንዲችሉ ሊያደርግ መሆኑን አስታወቀ፡፡

አፍሪካዊያን ለችግሮቻቸው አፍሪካዊ መፍትሄ ይዘይዳሉ - ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ

አፍሪካዊያን ለችግሮቻቸው አፍሪካዊ መፍትሄ ይዘይዳሉ ሲሉ ሰሞኑን ከፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር የተወያዩት የኬንያው ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ተናገሩ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተሞከረ

የዓለም የጤና ስጋት ሆኖ የሚገኘው የኮሮና ቫይረስ ክትባትን በሰው ላይ መሞከር ተጀምሯል፡፡

ህብረተሰቡ በጾምና ጸሎት እንዲበረታ ጥሪ ቀረበ

ፈጣሪ ለኢትዮጵያ እና ለምድራችን ፈውስ ይሰጥ ዘንድ ህብረተሰቡ በጾምና ጸሎት እንዲበረታ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጥሪ አቀረበ፡፡

የህዳሴ ግድብ የውሃ አሞላልና አለቃቀቅ ጋር በተያያዘ ለጋዜጠኞች ስልጠና እየተሰጠ ነው

የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ ከህዳሴው ግድብ የውሃ አሞላል እና አለቃቅ ጋር በተያያዘ እስከ ዛሬ ድረስ የተካሄደው ውይይት ያስገኙውን ውጤት፣ በድርድሩ ሂደት ከሚዲያ አዘጋገብ ጋር በተያያዘ የታዩ ጠንካራ ጎኖች፣ የነበሩ እጥረቶች ወደፊት መከናወን ስላለባቸው ጉዳዮች በተመለከተ ዛሬ ለጋዜጠኞች ስልጠና እየተሰጠ ነው፡፡

የአቶ ውብሸት ወርቃለማሁ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

የማስታወቂያ ባለሙያው አቶ ውብሸት ወርቃለማሁ የቀብር ስነስርዓት ተፈጸመ፡፡

LOAD MORE

Follow Us on

ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

March 31, 2020

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

March 31, 2020

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መተግበሪያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ የከተማ ታክሲዎችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚረዳ ‹አዲስ ጉዞ› የተሰኘ አዲስ መተግበርያ በሥራ ላይ ለማዋል በሂደት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

March 31, 2020

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ገባ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

March 31, 2020

የአማራ ክልል በ4 ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወሰነ

በአማራ ክልል ኮሮና የቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት በአራት ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ውሳኔ አሳለፈ።

March 31, 2020

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

March 31, 2020

ኮሮና፦ የማያውቁት የተፈጥሮ ባላጋራ

የመንግሥትን ዝግጅት ያዩ ዜጎች ከተነገሩት የበለጠ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ማለት ነው ብለው መጠርጠር ጀምረዋል።

March 30, 2020

የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ተራዘሙ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በ3 ሃገራት የሚካሄዱ የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መራዘማቸው ይፋ ሆኗል፡፡

March 28, 2020

የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ ለአንድ ዓመት ተራዘመ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ አዘጋጆች ጨዋታው ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ተስማሙ።

March 28, 2020

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

March 30, 2020

ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ የነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአሶሳ ከተማ ከ10 በርሜል በላይ ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ ሁለት የተባበሩት እና የኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች በትላንትናው ዕለት ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።

March 30, 2020

የአምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።

March 26, 2020

በጌዲዮ ከ 1 ሺህ በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ለ5 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ዛሬ ይጀምራሉ

በጌዲዮ ዞን በሚገኙ 12 ወረዳዎች ስር ከሚገኙ 164 ቀበሌዎች የተወጣጡ 1640 ሰዎች በየወረዳቸው ከዛሬ መጋቢት 14/ 2012 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የበታች አመራር ስልጠና ይጀምራሉ።

March 26, 2020

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።

March 31, 2020

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

March 31, 2020

የአገር መከላከያ በሄሊኮፕተር መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን ሊበትን ነው

የአገር መከላከያ ሠራዊት ስለ ኮሮናቫይረስ መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በሄሊኮፕተር ሊበትን መሆኑን አስታወቀ።

March 31, 2020

በስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሞት ተመዘገበ

በስፔን በሃያ አራት ሰዓታት ውስጥ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት 849 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።

March 31, 2020