August 3, 2020

በሱዳን አንድ ግድብ ተደርምሶ 600 ቤቶች ወደሙ

በሱዳን ብሉ ናይል ግዛት የሚገኝ አንድ ግድብ ተደርምሶ 600 ቤቶችን ማውደሙ ተገለፀ።

የፈረንሳይ ጠቅላላ የሃገር ውስጥ ምርት እድገት በፈረንጆቹ 2020 ሁለተኛ ሩብ አመት በ13 ነጥብ 8 በመቶ ቀንሷል

የፈረንሳይ ጠቅላላ የሃገር ውስጥ ምርት እድገት በፈረንጆቹ 2020 ሁለተኛ ሩብ አመት በ13 ነጥብ 8 በመቶ መቀነሱን የሃገሪቱ ብሄራዊ ስታቲስቲክስ ቢሮ አስታውቋል፡፡

ወደ ውጭ ከተላኩ ሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች 72 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላኩ ሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች 72 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ የሥጋ እና የወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

በአፍጋኒስታን በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ 17 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

በአፍጋኒስታን በተሽከርካሪ ላይ በተጠመደ ቦምብ በጥቂቱ 17 ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸው ተሰማ፡፡

በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ17 ሚሊየን አለፈ

በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ17 ሚሊየን መሻገሩን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ መረጃ ያሳያል፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት አመቱ ከ47 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘ

ኢትዮ ቴሌኮም በ2012 በጀት አመት 47 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱ ተገለጸ።

በኮንሶና በአሌ አዋሳኝ ላይ ለተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት የሆኑ አካላትን ለህግ የማቅረብ ስራ እየተሰራ ነው-አቶ ርስቱ ይርዳው

በኮንሶና በአሌ አዋሳኝ ላይ ለተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት የሆኑ አካላትን ለህግ የማቅረብ ስራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ገለፁ።

በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ጀምበር ሁለት ሚሊየን ችግኝ ሊተከል ነው

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት በመጪው እሑድ ሐምሌ 26 ቀን 2012 ዓ.ም ከጠዋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአንድ ጀምበር ሁለት ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እንደሚከናወን አስታወቀ።

ጠ/ሚ ዐቢይ በፈረንጆቹ 2020 ከ100 ስመ ጥር አፍሪካውያን መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፈረንጆቹ 2020 ከ100 ስመ ጥር አፍሪካውያን መካከል አንዱ ሆነው ተመረጡ፡፡

ኢትዮጵያና ብሪታንያ የ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር የድጋፍ ስመምነት ተፈራረሙ

ኢትዮጵያና ብሪታንያ የ4 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር (105 ሚሊየን ፓውንድ) ሁለት የድጋፍ ስመምነቶችን ተፈራረሙ።

ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከብሪታንያ የአፍሪካ ሚኒስትር ጀምስ ደድሪጅ ጋር ተወያዩ

የውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከብሪታንያ የአፍሪካ ሚኒስትር ጀምስ ደድሪጅ ጋር ተወያዩ።

የግል ተቋማት አሰሪዎች ሰራተኞቻቸውን ከኮቪድ-19 ለመጠበቅ የሚያደርጉት ድጋፍ ቀንሷል-ኢሰማኮ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ በመጣበት በአሁኑ ወቅት አንዳንድ የግል ተቋማት አሰሪዎች ቸልተኝነት እየታየባቸው መሆኑን የኢትዮዽያ ሰራተኞች ማህበር ኮንፌዴሬሽን አስታወቀ።

በኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለጠ/ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ ለኖቤል የሰላም ሽልማት ኮሚቴ ደብዳቤ አስገቡ

በኖርዌይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ያላቸውን ድጋፍ ለመግለጽ ለኖቤል የሰላም ሽልማት ኮሚቴ ደብዳቤ አስገቡ።

የ2013 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የሚካሄድበት ጊዜ ተራዘመ

ህዳር 6 ቀን ሊደረግ የነበረው የ2013 ዓ.ም ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉ ተገልጿል።

የአሜሪካ ሪፐብሊካኖች የ1 ትሪሊየን ዶላር የኮሮና ኢኮኖሚ ማገገሚያ እቅድ ይፋ አደረጉ

የአሜሪካ የሪፐብሊካን ሴናተሮች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ ከሚደርሰው የኢኮኖሚ ጫና ለማገገም የ1 ትሪሊየን ዶላር እቅድ ይፋ ማድረጋቸው ተገልጿል።

ጀርመን ሩሲያ ወደ ቡድን 7 አባል ሃገራት ዳግም እንድትመለስ የቀረበውን እቅድ ውድቅ አደረገች

ጀርመን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ ወደ ቡድን 7 አባል ሃገራት ዳግም እንድትመለስ ያቀረቡትን እቅድ ውድቅ አደረገች፡፡

ተቋማቱ ግምታዊ ዋጋቸው 34 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ድጋፍ ለተፈናቃዮች አደረጉ

የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን ግምታዊ ዋጋቸው 34 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ ለተፈናቃዮች አደረጉ።

ጠ/ ሚ ዐቢይ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራ መኪና በስጦታነት ተበረከተላቸው

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኤሌክትሪክ ኃይል የምትሠራ እና የሀዩንዳይ ኩባንያ አካል በሆነው ማራቶን ሞተርስ ሙሉ በሙሉ በኢትዮጵያ የተገጣጠመች የመጀመሪያ መኪና በስጦታነት ተበረከተላቸው።

LOAD MORE

Follow Us on

የድሮ ዘፈን ላይ የቀረበ አጭር ትንታኔ

( በእውቀቱ ስዩም’)

August 1, 2020

እንዴት አደራችሁ !

ዛሬ በመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው 1 ሺ 441ኛው ዒድ አል አድሐ አረፋ በዓል ነው ።

August 1, 2020

ፌስቡክ ‘መጥፎ’ መልእክት የያዙ ጽሑፎች ላይ ምልክት ማድረግ ሊጀምር ነው

በፌስቡክ ላይ የሚደረገው የተቃውሞ ዘመቻ ተጠናክሮ መቀጠሉን ተከትሎ ድርጅቱ ‘መጥፎ’ መልእክት የያዙ ጽሑፎች ላይ ምልክት ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል።

June 27, 2020

ሊደደርሱ የነበረውን የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፍ ተችሏል-- ኢመደኤ

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን የኢትዮጵያ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ

June 27, 2020

200 ሕጻናት አንድ ላይ በመሆን ችግኝ ተክለዋል

'በልጆች ልብ ውስጥ የዛፍ ችግኝ እንትከል' እንትከል በሚል መሪ ሃሳብ 200 ሕጻናት ዛሬ በኢሲኤ ፓርክ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።

August 1, 2020

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ1 ሺህ 441ኛው የዒድ አል-አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

ለመላው ሙስሊም ወገኖቼና ለተቀረው ኢትዮጵያዊ ሁሉ፣ እንኳን ለ1441 ኛው ዓመተ ሒጅራ፣ ለታላቁ የዒድ አል-አድሐ / የዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ። ዒድ ሙባረክ

August 1, 2020

የሕገ መንግሥቱን ክፍተት በሕገ መንግሥት ትርጉም የመመለስ ጅማሮ የገጠመው ተቃርኖ

ሕገ መንግሥቱ ባስቀመጠው የአምስት ዓመት የጊዜ ማዕቀፍ ውስጥ ምርጫ ማከናወን የማይቻልበት ከአቅም በላይ ሁኔታ ቢከሰትና በሥልጣን ላይ ያሉት የመንግሥት አካላት ሕጋዊ የሥራ ዘመን ቢጠናቀቅ፣ አገር የማስተዳደር ኃላፊነት የማን ሊሆን እንደሚችል ሕገ መንግሥቱ ያስቀመጠው ምንም ዓይነት ድንጋጌ አለመኖሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፣ ልሂቃንንና መላውን የፖለቲካ ማኅበረሰብ ትኩረት ስቦ በስፋት እያነጋገረ ይገኛል።

May 11, 2020

የኮቪድ 19 ፖለቲካ ሽንቁር ውስጥ ያስገባቸው የዓለም ጤና ድርጅትና ዋና ዳይሬክተር

በቻይና ሁቤ ግዛት ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) የበርካታ ዜጎችን ሕይወት የነጠቀ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃ፣ የዓለምን ኢኮኖሚ ያናጋና መንግሥታትን የፈተነ የወቅቱ ክስተት ነው፡፡

May 11, 2020

አርሰናል የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን ለ14ኛ ጊዜ አሸነፈ

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ትናንት ምሽት በተካሄደው የኤፍ ኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ቼልሲን ሁለት ለአንድ በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሄኗል፡፡

August 2, 2020

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ ።

August 2, 2020

የፈረንሳይ ጠቅላላ የሃገር ውስጥ ምርት እድገት በፈረንጆቹ 2020 ሁለተኛ ሩብ አመት በ13 ነጥብ 8 በመቶ ቀንሷል

የፈረንሳይ ጠቅላላ የሃገር ውስጥ ምርት እድገት በፈረንጆቹ 2020 ሁለተኛ ሩብ አመት በ13 ነጥብ 8 በመቶ መቀነሱን የሃገሪቱ ብሄራዊ ስታቲስቲክስ ቢሮ አስታውቋል፡፡

July 31, 2020

ወደ ውጭ ከተላኩ ሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች 72 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላኩ ሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች 72 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ የሥጋ እና የወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

July 31, 2020

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ክልል መንግስትን አስጠነቀቀ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ክልል መንግስት ምርጫ ለማካሄድ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ “በአፋጣኝ እንዲያቆም” አሳሰበ።

July 30, 2020

በትግራይ ክልል ምርጫ እንሳተፋለን ያሉ...

በትግራይ ክልላዊ ምርጫ ላይ እንደሚሳተፉ እስካሁን ድረስ ካሳወቁ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል የክልሉ ገዢ ፓርቲ ህወሓት ፣ ሳልሳይ ወያኔ ትግራይ ፣ ባይቶና ትግራይና ውድብ ናፅነት ትግራይ ይገኙበታል።

July 30, 2020

አምስት የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ

የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር በአገሪቱ ደቡባዊ ግዛት በታችኛው የጁባ አካባቢ አምስት የአልሸባብ ታጣቂዎች መግደሉን አስታውቋል፡፡

August 3, 2020

በሕንድ የተመረዘ አልኮል የጠጡ 86 ገደማ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

በሰሜናዊ ሕንድ ፑንጃብ ግዛት የተመረዘ አልኮል የጠጡ 86 ገደማ ሰዎች መሞታቸውን የግዛቲቱ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

August 3, 2020

ተጨማሪ 707 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፤ የ28 ሰዎች ሕይወትም አልፏል

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 7 ሺህ 607 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 707 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውና የ 28 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትረት ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።

August 2, 2020

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 469 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 7,358 የላብራቶሪ ምርመራ 469 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 2, 2020