May 26, 2020

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሁሉም ካምፓሶች የፊት ጭንብል መልበስ ግዴታ መሆኑን አስታወቀ

በአገራችን የሚታየው የኮሮናቫይረስ ስርጭት ከዕለት ወደ ዕለት እያደገ በመምጣት በአሁኑ ወቅት አሳሳቢ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የገለጸው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከግንቦት 17 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በሁሉም ካምፓሶቹ የፊት ጭንብል ማድረግን አስገዳጅ የሚያደርግ መመሪያ አውጥቷል።

ከኮቪድ-19 ታማሚ እናት የተወለደው ሕፃን ከኮሮናቫይረስ ነፃ ሆነ

በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ከኮቪድ-19 ታማሚ እናት የተወለደው ሕፃን ከኮሮናቫይረስ ነፃ ሆኗል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዒድ በዓል ምክንያት በማድረግ ሶርያውያን ስደተኞች ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የረመዳን ጾም መልካም የዒድ በዓል በመመኘት ዛሬ ሶርያውያን ስደተኞች መጎብኘታቸውን አስታውቀዋል።

ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ተጨባጭ የሆነ ገበያን የማረጋጋት ስራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በዛሬው ዕለት ከክልልና ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር መደበኛ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት አካሂደዋል፡፡

ኢ/ር ታከለ ኡማ ለኢድ አልፈጥር በዓል ማክበሪያ 20 የእርድ በሬዎች እና ከ200 በላይ በጎች አበረከቱ

የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢ/ር ታከለ ኡማ ከተለያዩ ባለሀብቶች ያሰባሰቧቸውን የእርድ በሬዎችንና በጎችን በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በመገኘት ለአቅመ ደካማ የሙስሊም ነዋሪዎች በቅርጫ መልክ እንዲያከፋፍሉ አበርክተዋል።

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙርያ ለመከላከያ የጦር ኃይል አመራሮች ገለጻ ተደረገ

የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙርያ ለኢፌዴሪ መከላከያ የጦር ኃይል አመራሮች ገለጻ አደረጉ፡፡

አንድ የህንድ ሆስፒታል በኮቪድ-19 ከተጠቁ እናቶች ከ100 በላይ ህፃናትን አዋለደ

በሙምባይ ምዕራባዊ ከተማ በሚገኘው ሎክማንያ ቲላክ ሆስፒታል ውስጥ በኮቪድ-19 ከተጠቁ እናቶች ከ100 በላይ ጤነኛ ህፃናት መወለዳቸው ተነገረ።

በሀገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ ከተገኘባቸው 365 ሰዎች ውስጥ 228 ሰዎች በአዲስ አበባ የሚገኙ ናቸው - ጤና ሚኒስቴር

እስካሁን በመላ ሀገሪቱ ከተደረገ 62 ሺህ 300 የላቦራቶሪ ምርመራ 365 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል።

የተባበሩት መንግስታት ኢትዮጵያ ግብፅና ሱዳን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙርያ ያላቸውን ልዪነቶች ሰላማዊ በሆነና የጋራ ተጠቃሚነትን ባከበረ መልኩ እንዲፍቱት ጠየቀ

የተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊአንቶንዮ ጉተሬዝ በህዳሴ ግድብ ዙርያ እስካሁን ሲደረጉ የነበሩ ድርድሮችን በቅርበት ሲከታተሉ እንድነበረ ገልፀዋል::

ትምህርታቸውን ያቋረጡ ወጣቶችን የሥራ ባለቤት ለማድረግ የተነደፈው ፕሮጀክት ወደ ትግበራ ሊገባ ነው

ትምህርታቸውን ከ8ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ባለው ሂደት ያቋረጡ ወጣቶችን የሥራ ባለቤት ለማድረግ የተነደፈው የፈጠራ ፕሮጀክት 400 ወጣቶችን በሙከራ ትግበራ ለማሳተፍ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 35 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 35 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1775 የላብራቶሪ ምርመራ 35 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር...

በኢትዮጵያ 19 ተጨማሪ ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገ 4,044 የላቦራቶሪ ምርመራ አስራ ዘጠኝ (19) ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሶስት መቶ...

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ራሷን ንግሥተ ነገሥት እያለች በምትጠራው ትዕግሥት ፍትሕአወቅ ላይ የአስቸኳይ አዋጁን ከመጣስ በተጨማሪ በሌሎች ወንጀሎችም በመጠርጠሯ ምርመራውን እያጠናከረ መሆኑን ገለጸ

በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ልዩ ወንጀል ዲቪዥን ምርመራ ሓላፊ ኢንስፔክተር በድሉ ግርማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነቴንና ቀኖናዬን አቃላለች መገልገያ አልባሳቴን ያለ አግባብ ጥቅም ላይ አውላለች በሚል ያቀረበችው ክስም በምርመራው እየታየ እንደሆነ ገልጸዋል።

በጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የተመራው ልኡክ በባሕርዳር ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሚገኘውን የኮሮናቫይረስ መመርመሪያ ላብራቶሪ ጎበኘ

ዶ/ር ሊያ ታደሰ የሚመሩት ልኡክ በክልሉ የመጀመሪያ ቀን ጉብኝቱ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኮሮናቫይረስ የሕክምና ማእከልን፣ የባሕርዳር የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን፣ የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ እና የከተማው የማገገሚያ ማእከል ሆኖ እያገለገለ የሚገኘውን ሆስፒታል ጎብኝተዋል።

"የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሰው ልጆችን በህይወት ጠብቆ የማሻገር ቁልፍ ተልዕኮ ያነገበ ነው"፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሰው ልጆችን በህይወት ጠብቆ የማሻገር ቁልፍ ተልዕኮ ያነገበ እንደሆነ በመጠቆም፤ የወረርሽኝን አሳሳቢነት የሚመጥን ማህበረሰብ አቀፍ የባህሪ ለውጥ ማረጋገጥ እና የመከላከል ዝግጅቱን ማጠናከር እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳስበዋል።

''የፖሊስ የዘፈቀደ እስር በአስቸኳይ ሊቆም ይገባል'' - ኮሚሽኑ

በአዲስ አበባ ከተማ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ሳያደርጉ የተገኙ ሰዎች እስር በአስቸኳይ እንዲቆም የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ዋና ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ ጠየቁ። ኮሚሽኑ ''የዘፈቀደ እስር'' ባለው እርምጃ የታሰሩትም ይለቀቁ ብሏል።

መንግሥት የኮቪድ-19ን ኢኮኖሚያዊ ተጽእኖን ለመቀነስ ተጨማሪ እርምጃዎችን እንደሚወስድ ገለፀ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት እንዳስታወቀው መንግሥት እርምጃዎቹን የሚወስደው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ የሚያስከትለውን ኢኮኖሚያዊ ጫና ለመቀነስ ሁኔታዎችን በማየት ይሆናል።

በኮሮና ቫይረስ አማካኝነት በቀጣይ 6 ወራት የ6 ሺህ ህጻናት ህይወት ሊያልፍ ይችላል-ዩኒሴፍ

በመደበኛ የጤና አገልግሎቶች ላይ የኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖ በመፍጠሩ ለመከላከል በሚቻሉ የጤና ችግሮች ምክንያት በሚቀጥሉት ስድስት ወራት በዓለም ዙሪያ ወደ 6 ሺህ የሚጠጉ ሕፃናት ሊሞቱ ይችላሉ ሲል የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ አስጠንቅቋል፡፡

LOAD MORE

Follow Us on

ትዝታየ በፎቶ ዙርያ

( የመጨረሻው ክፍል) ( በእውቀቱ ስዩም)

May 24, 2020

ዒድ ሙባረክ!

عيد مبارك

May 24, 2020

በጀርመን ከ 4000 ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው አፅም ተገኘ

በጀርመን ብራንደንቡርግ በቁፋሮ የተገኘው ይህ አጽም ከ 4 ሺህ አመታት በፊት ባልተለመደ ሁኔታ የተቀበረ የአንዲት ሴት አፅም መሆኑን ተመራማሪዎች ገልፀዋል።

May 22, 2020

ኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚያስችሉ ፈጠራዎችን ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች የሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ

ኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚያስችሉ ፈጠራዎችን ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች የእውቅና እና ሽልማት ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡

May 22, 2020

በግለሰቦች ተወስዶ የቆየውን 46 ሺህ ሄክታር መሬት ከ60 በላይ ለሚሆኑ አባዎራ አርሶ አደሮች ተመለሰ

በወረዳ አንድ ጀሞ አካባቢ ቀድሞ የአርሶ አደሮች መሬት የነበረው እና በኋላ በግለሰቦች እጅ ተወስዶ የቆየውን 46 ሺህ ሄክታር መሬት ከ60 በላይ ለሚሆኑ አባዎራ አርሶ አደሮች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መልሶ አስረክቧል ፡፡

May 25, 2020

በአማራና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ 4 ሺህ 541 ሰዎች ወደ ነበሩበት ዳንጉር ወረዳ ተመለሱ

ባለፈው ዓመት በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በተቀሰቀሰው ግጭት ከቀያቸው ተፈናቅለው በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተጠልለው የነበሩ 4 ሺህ 541 ሰዎች በዛሬው ዕለት ወደ ነበሩበት መመለሳቸውን የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ግርማ ታደሰ ተናግረዋል።

May 25, 2020

የሕገ መንግሥቱን ክፍተት በሕገ መንግሥት ትርጉም የመመለስ ጅማሮ የገጠመው ተቃርኖ

ሕገ መንግሥቱ ባስቀመጠው የአምስት ዓመት የጊዜ ማዕቀፍ ውስጥ ምርጫ ማከናወን የማይቻልበት ከአቅም በላይ ሁኔታ ቢከሰትና በሥልጣን ላይ ያሉት የመንግሥት አካላት ሕጋዊ የሥራ ዘመን ቢጠናቀቅ፣ አገር የማስተዳደር ኃላፊነት የማን ሊሆን እንደሚችል ሕገ መንግሥቱ ያስቀመጠው ምንም ዓይነት ድንጋጌ አለመኖሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፣ ልሂቃንንና መላውን የፖለቲካ ማኅበረሰብ ትኩረት ስቦ በስፋት እያነጋገረ ይገኛል።

May 11, 2020

የኮቪድ 19 ፖለቲካ ሽንቁር ውስጥ ያስገባቸው የዓለም ጤና ድርጅትና ዋና ዳይሬክተር

በቻይና ሁቤ ግዛት ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) የበርካታ ዜጎችን ሕይወት የነጠቀ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃ፣ የዓለምን ኢኮኖሚ ያናጋና መንግሥታትን የፈተነ የወቅቱ ክስተት ነው፡፡

May 11, 2020

ሁለት የዋትፎርድ ተጫዋቾች በኮቪድ-19 ከተያዙት መካከል ናቸው

የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ወደ ሜዳ ተመልሷል። ወደ መጫወቻ ሜዳ ግን አይደለም፤ ወደ ልምምድ እንጂ።

May 20, 2020

ተቋርጦ የነበረው የጀርመን ቡንደስሊጋ ትናንት ሲጀመር ዶርቱሞንድ ተቀናቃኙ ሻልክን 4ለ0 አሸንፏል

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የጀርመን ቡንደስሊጋ ሲጀመር ስድስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡

May 20, 2020

ብሔራዊ ባንክ በአንድ ወር ብቻ 63 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ወርቅ ቀረበለት

ካለፉት ስድስት ዓመታት ወዲህ እያሽቆለቆለ የመጣውን የወርቅ የወጪ ንግድ ገቢ ለማሻሻል በቅርቡ ተግባራዊ የተደረገው መመርያ ውጤት እያስገኘ በመምጣቱ፣ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከ63 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት ወርቅ ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡ ተገለጸ፡፡

May 25, 2020

ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ተጨባጭ የሆነ ገበያን የማረጋጋት ስራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በዛሬው ዕለት ከክልልና ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር መደበኛ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት አካሂደዋል፡፡

May 25, 2020

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አጠናቀቀ

በትናንትናዉ ዕለት የ12 የምክር ቤት አባላቱን ያለመከሰስ መብት ያነሳው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት አጠናቋል።

May 22, 2020

የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል

ፓርቲው የላከው ሙሉ መግለጫ የሚከተለው ነው፡-

May 22, 2020

ደቡብ ኮሪያ ለኢትዮጵያ 16 ሺህ ቶን ሩዝ በእርዳታ ለገሰች

ደቡብ ኮሪያ በድንበር ተሻጋሪ የምግብ ድጋፍ ፕሮግራሟ አማካኝነት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአራት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ አገራት 50 ሺህ ቶን የሩዝ ምርት ድጋፍ ማድረጓን የአገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል።

May 26, 2020

በኮሮና ቫይረስ መከሰት የተቋረጠውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነው

በኮሮና ቫይረስ መከሰት ተቋርጦ የቆየውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ገለፀ።

May 26, 2020

በኬንያ ተጨማሪ 62 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋገጠ!

በኬንያ ባለፉት 24 ስልሳ ሁለት (62) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

May 26, 2020

ባለፉት24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3410 የላብራቶሪ ምርመራ አርባ ስድስት (46) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 701 ደርሷል።

May 26, 2020