June 4, 2023

ትራምፕ አጭበርባሪ፣ ሞላጫ፣ ውሸታም ዘረኛ፣ አታላይ፣ እና ሴት አሳዳጅ ነው" የፕሬዝዳንቱ የቀድሞ ጠበቃ

September 8, 11:08 am | @BBC Amharic


የዶናልድ ትራምፕ የቀድሞ የግል ጠበቃ ማይክል ኮሐን አዲስ መጽሐፍ አሳትሟል፡፡ ዲስሎያል ይሰኛል፡፡ ጠበቃው ከምርጫ ቅስቀሳ ጋር በተያያዘ ዋሽተኸል፣ ያልተገባ ክፍያ ፈጽመኸል በሚል ነበር ዘብጥያ የወረደው፡፡