September 25, 2020

ተጨማሪ 707 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፤ የ28 ሰዎች ሕይወትም አልፏል

August 2, 7:45 pm | @huleAddis


በዚህም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 18 ሺህ 706 ደርሷል። እንዲሁም የተጨማሪ የ28 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በቫይረሱ ምክንያት ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 310 መድረሱም ታውቋል። በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 406 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በዚህም በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 7 ሺህ 6 01 ደርሷል፡፡