September 25, 2020

200 ሕጻናት አንድ ላይ በመሆን ችግኝ ተክለዋል

August 1, 7:01 pm | @Tikvah Ethiopia


ሕጻናቱ በማኅበራዊ ሚዲያዎችና በኢንተርኔት ምዝገባ ያካሄዱና ከአዲስ አበባ አራቱም አቅጣጫዎች የተውጣጡ ናቸው ተብሏል፡፡ ዕድሜያቸው ከ2 እስከ 13 ዓመት የሆኑ 200 ሕፃናትን ችግኝ እንዲተክሉ ያደረገው 'ለምን ኢትዮጵያ' ግብረ ሰናይ ድርጅት ከቂርቆስ ክፍለ ከተማ ሕጻናትና ወጣቶች ጽህፈት ቤት ጋር በመተባበር ሲሆን ህጻናቱም በኢሲኤ ፓርክ 250 ችግኞችን ተክለዋል። - #ENA