September 25, 2020

በሀገር አቀፍ ደረጃ 17 ሚሊዮን አባወራዎችን የኮሮናቫረስ ለመመርመር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ጤና ሚኒስቴር ማስታወቁን ኢቢሲ ዘግቧል።

July 28, 12:52 pm | @Tikvah Ethiopia


በኮሮና ቫይረስ የምርመራ ሂደት ቫይረሱ የተገኘባቸውን ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ የማድረግና ፤ ተጋላጭ የህብረተሰብ ክፍሎችን የመለየት ተግባር እንደሚከናወንም ተገልጿል። ወደ ለይቶ ማቆያ ለሚገቡትን የህብረተሰብ ክፍሎችም ተገቢውን ድጋፍ እንዲያገኙ ከባለድርሻ ተቋማት እየተሰራ ይገኛል ተብሏል።