July 8, 2020

ኢትዮጵያ ወደ አውሮፓ የመግቢያ ፍቃድ ከተሰጣቸው መካከል ተካታለች

June 29, 10:19 am | @EBC


በዚህ ዝርዝር ውስጥ አሜሪካ እና ብራዚል ያሉ ወረርሽኙ ያገረሸባቸው አገራት አልተካተቱም፡፡ በህብረቱ ሸንገን ቪዛ ፍቃድ ከተሰጣቸው 54 የዓለም ሀገራት መካከል ከአፍሪካ አልጄሪያ፣ አንጎላ፣ ግብፅ፣ ሞሪሺያስ፣ ሞሮኮ፣ ሞዛምቢክ፣ ናሚቢያ፣ ሩዋንዳ፣ ቱኒዚያና ዛምቢያ ተካተዋል፡፡ የሸንገን ቪዛ አብዛኛውን የአውሮፓ ህብረት አባል አገራት ውስጥ ተጓዦች ያለገደብ አንዲንቀሳቀሱ የሚያስችል የቪዛ አይነት ነው፡፡ -