September 28, 2020

የሕዳሴው ግድብ ሦስትዮሹ ድርድር ዛሬ እንደሚጀመር ይጠበቃል፡፡

June 9, 12:23 pm | @Sheger FM


የሱዳን የመስኖ ሚኒስትር ለኢትዮጵያና ለግብፅ አቻዎቻቸው የውይይት ግብዣውን ማቅረባቸውን ሬውተርስ ከካርቱም ዘግቧል፡፡ ከሌሎች ምንጮች የተገኙ መረጃዎች እንዳመላከቱት ከሆነ ደግሞ የሦስትዮሹን ንግግር የአፍሪካ ህብረት እና የአውሮፓ ህብረት በታዛቢነት ይከታተሉታል፡፡ ዛሬ ይጀመራል ተብሎ የሚጠበቀው ንግግር በኦንላይን የሚካሄድ መሆኑንም ሰምተናል፡፡