August 3, 2020

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዒድ በዓል ምክንያት በማድረግ ሶርያውያን ስደተኞች ጎበኙ

May 22, 2:35 pm | @EBC


ሶርያውያኑ አስከፊውን ግጭት በማምለጥ መኖሪያቸውን በኢትዮጵያ ያደረጉ መሆናቸውን የገለጹት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የረመዳንን ማብቂያ በክብር ማሳለፍ ይገባቸዋል ብለዋል። ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ስደተኞች ከሚቀበሉ ሀገራት መካከል መሆኗን ጠቁመው፣ ሀገራችን በጦርነት ምክንያት ኑሯቸው ለተናጋባቸው ሰዎች ከለላ ለመስጠት ትሠራለች ሲሉ በፌስ ቡክ ገጻቸው ጠቅሰዋል።