May 26, 2020

ኢ/ር ታከለ ኡማ ለኢድ አልፈጥር በዓል ማክበሪያ 20 የእርድ በሬዎች እና ከ200 በላይ በጎች አበረከቱ

May 22, 11:20 am | @EBC


ለኢድ አልፈጥር በዓል ማክበሪያ የተከፋፈሉት 20 የእርድ በሬዎች እና ከ200 በላይ በጎች መሆናቸውንም ከአዲስ አበባ ፕሬስ ሴክሬተሪ ጽ/ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል።