September 28, 2020

በእስራኤል የቻይና አምባሳደር በመኖሪያ ቤታቸው ሞተው ተገኙ።

May 18, 10:09 am | @Sheger FM


የአምባሳደሩ ባለቤት እና ልጃቸው እሥራኤል ውስጥ አልነበሩም። አምባሳደሩ እሥራኤል ውስጥ የተመደቡት ባለፈው የካቲት ነበር። የአምባሳደሩ ሞት ምክንያት እስካሁን በግልፅ አልታወቀም። ምንጭ፦CNN