March 20, 2023
April 17, 8:25 am | @VOA Amharic
በአሜሪካ የሚገኙ ብዙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ - ኢትዮጵያ በሆስፒታል፣ በአረጋዊያን መንከባከቢያ እና በማይዘጉ አገልግሎት መስጫ ቦታዎች ስለሚሠሩ በቀጥታ ተጎጂ መሆናቸውን ገልፀው፤ እስካሁን በጣም በተቀናጀ ሁኔታ ይፋዊ ቁጥር ባይገኝም ከእድር፣ ከኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አገልግሎት እና ከመሳሰሉት ቦታዎች በተሰባሰበ መረጃ መሰረት 100 ትውልደ - ኢትዮጵያ በኮሮናቫይረስ ሕይወታቸው ማለፉን ተናግረዋል።