September 28, 2020

ለኢትዮጵያ ገበያ ሊቀርቡ ጅቡቲ ወደብ ላይ ደርሰው ከነበሩ የምግብ ሸቀጥ እና ዘይቶች ውስጥ የጅቡቲ መንግስት የተወሰኑት እዚያው በሀገሩ ገበያ ላይ እንዲቀርቡ ማዘዙን ሸገር ሰምቷል፡፡

April 11, 1:49 pm | @Sheger FM


ሸገር ይህንኑ መረጃ ለማጣራት በጅቡቲ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ሀላፊ የሆኑት አቶ አሊ አብደላ ጋር ደውሏል፡፡ እሳቸውም ጉዳዩ በሁለቱ ሀገራት ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች ደረጃ ንግግር እየተደረገበት መሆኑን በመጠቆም ዝርዝር መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡ (ተህቦ ንጉሤ)