September 28, 2020

መጋቢት 17 ቀን 2012 ዓ.ም ክስ የተቋረጠላቸዉ ግለሰቦች ስም ዝርዝር

March 25, 6:22 pm | @FANA


1. ወ/ሮ ትዕግስት ታደሰ 2. ሌ/ኮ ለተብርሀን ደሞዝ ተ/ሚካኤል 3. ወ/ሮ ፅጌ ተክሉ 4. ወ/ሮ ሶፊያ ኑሮ 5. ወ/ሮ ቅድስት አያሌው አባተ 6. ወ/ሮ እናኑ ፋንታሁን ባዩ 7. ወ/ሮ ሱመያ ሰይፉ ግባሽ ለ. በተለያዩ የወንጀል ጉዳዮች ተከሶ የሚገኙ ክስ የተቋረጠላቸዉ ሴቶች 1. ወ/ሮ ሙሊያ አብደላ ዑሰማን 2. ወ/ሮ ቤቴልሄም አወል አባፌጣ 3. ወ/ሮ መሰለች ታለዓን አሳየ 4. ወ/ሮ ሜላት ዘዉዴ ማጫ ሐ. በእነ ቢኒያም ተወልደማርያም መዝገብ ሙስና ወንጀል በተባባሪነት ሚና የተከሰሱና ክሳቸዉ የተቋረጠዉ 1. አቶ ይርጋም አብረሃ 2. አቶ ማስረሻ አሰፋ መ. በአፋር የጨው ምርት ጋር በተያያዘ በእነ ሙሉጌታ ሰይድ መዝገብ የተከሰሱና ከዚህ ቀደም በዚሁ መዝገብ በከፊል ከተለቀቁት ጋር በተመሳሳይ መዝገብ ጉዳያቸው ሲጣራ የቆየ ከመሆኑ ጋር ተያይዞና የፍትህ ሥርዓቱ ለሁሉም እኩል ተደራሽና ተገማች ለማድረግ ሲባል ክሳቸዉ የተቋረጠላቸዉ ፡- 1. ሀጂ ሰይድ ያሲንአቶ 2. ዶ/ር ሠይድ ኢሮ 3. አቶ ተፈሪ ዘውዴ 4. አቶ ወንዱአንተ ነጋሽ 5. አቶ አባይነህ ጥላሁን 6. አቶ ናደው ታደለ 7. አቶ ሀብቱ ሀጎስ 8. አቶ ይስማሸዋ ስዩም 9. አቶ ሳድቅ መሀመድ 10. አቶ አማረ አሰፋ 11. አቶ አረጋ አስፋው 12. አቶ መሀመድ አደም 13. አቶ ዋሴዕ ሳዲቅ 14. አቶ ያዮ ዋልህ ኢብራሂም 15. አቶ መሀመድ አኒሳ 16. አቶ ሰይድ ይማም 17. አቶ መህቡብ ማሄ 18. አቶ ወንድወሰን ማስረሻ 19. አቶ አብደላ ሙስጠፋ 20. አቶ ዋሴዕ አወል ሠ. ከለዉጡ በፊት በተከፈተበት መዝገብ ሲጣራ ቆይቶ ከዉጭ ሀገር ሰመለሱ የፍርድ ወሳኔ የተሰጠዉ መሆኑ እና የፖለቲካ ምዕዳሩን ለማሰፋት በተደረገዉ ማጠራት የይቅርታ ወሳኔ የተሰጠዉ ፡- 1. ጋዜጠኛ ፍቃዱ ማህተመወርቅ