March 31, 2020

በጌዲዮ ከ 1 ሺህ በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ለ5 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ዛሬ ይጀምራሉ

March 23, 12:10 pm | @huleAddis


ይህ ስብሰባ በክልሉ ባሉ የተለያዩ ዞኖችም እንደሚካሄድ ምንጮቻችን ገልፃው ነገር ግን ከመንግስት እውቅና ውጪ ፓርቲው ያደርገዋል ብለው አንደማያምኑ ተናግረዋል። ‹‹ክልሉ በኮማንድ ፖስት ስር ያለ ሲሆን ማንኛውም አይነት ስብሰባ የሚመለከተው የፌደራል የፀጥታ ሃይል ነው። ስለዚህ የፌደራል መንግስቱ አውቆ እና አምኖበት የፈቀደው ነው ብለን ነው የምናምነው›› ሲሉ በዞኑ ያሉ መካከለኛ አመራር ተናግረዋል። አዲስ ማለዳ በሶማሌ ክልል ባደረገቸው ማጣራት የገዢው ፓርቲ ስብሰባዎች ባይኖሩም ሌሎች በርካታ ስብሰባዎች ግን እንደቀጠሉ ናቸው። አዲስ ማለዳ የብልፅግና ፓርቲ የውጪ ግንኙነት ሃላፊ አወሉ አብዲን ለማግኘት ያደረገችው ጥረት አልተሳካም። Addis Maleda