April 7, 2020

በዲጂታል የንግድ ሥራ ፈጠራ ዙሪያ ከዓለም ባንክ የፕሮጀክት ዲዛይን ቡድን ጋር ውይይት ተካሄደ

February 14, 11:56 am | @FANA


ከዓለም ባንክ የፕሮጀክት ዲዛይን ቡድን ጋር ውይይት ያደረጉት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብርሀም በላይ ናቸው። ሚኒስትሩ ቡድኑ በዘርፉ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እንዲያፋጥን መጠየቃቸውን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።