April 7, 2020

በከተማዋ ደረቅ ቆሻሻን ሰብስቦ ጥቅም ላይ በማዋል ከ52 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኘ

February 13, 4:36 pm | @EBC


መንግስት ካደራጃቸው 74 የህብረት ሽርክና የፅዳት ማህበራት በተጨማሪ የገበያውን አዋጭነት የተረዱ በራሳቸው ተነሳሽነት ደረቅ ቆሻሻን የሚሰበስቡ ከ40 በላይ የግል የፅዳት ድርጅቶች በከተማዋ ይገኛሉ ነው የተባለው፡፡ ከደረቅ ቆሻሻ የተቀናጀ የተፈጥሮ ማዳበሪያ ባዮ ጋዝ በማምረት እና ኃይል በማመንጨት እንዲሁም የውሃ እና የለስላሳ ፕላስቲክ ጠርሞሶችን በመፍጨት በርካታ ወጣቶች ተጠቃሚ በመሆን ላይ እንደሚገኙ ኤጀንሲው ገልጿል፡፡