March 31, 2020

Science & Technology


በአዲስ አበባ የታክሲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መተግበሪያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ የከተማ ታክሲዎችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚረዳ ‹አዲስ ጉዞ› የተሰኘ አዲስ መተግበርያ በሥራ ላይ ለማዋል በሂደት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ገባ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው

በአዲስ አበባ የሚገኘው አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት በነገው ዕለት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡

ተመራማሪዎች ኮሮናቫይረስን በፍጥነት ለይቶ ማወቅ የሚያስችል መመርመሪያ ላይ እየሰሩ ነው

ኮቪድ-19ን በፍጥነት መርምሮ ማወቅ የሚቻልበትን መንገድ ለማወቅ የሚደረገው ጥረት ተጀምሯል።

በኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን የሚገኘው ሳንሼንግ ፋርማቲካል በቀን 24 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘር ማምረት ጀመረ

በዱከም የሚገኘው ኢስተርን ኢንዱስትሪ ዞን የሚገኘው ሳንሼንግ ፋርማቲካል በቀን 24 ሺህ ሊትር ሳኒታይዘር ማምረት ጀመረ።

"የኢትዮጵያ የተቀናጀ የኮቪድ19 መቆጣጠሪያ ስርዓት" ማዘጋጀቱን ኤጀንሲው አስታወቀ

"የኢትዮጵያ የተቀናጀ የኮቪድ19 መቆጣጠሪያ ስርዓት" ማዘጋጀቱን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ (ኢመደኤ) አስታውቋል፡፡

የግብርና ሚኒስቴር ከፋኦ በእርዳታ ያገኘውን ሁለተኛ አውሮፕላን ተረከበ

የግብርና ሚኒስቴር ከአለም ምግብ ድርጅት “ፋኦ” በእርዳታ ያገኘውን ሁለተኛ የአንበጣ መከላከያ አውሮፕላን ተረከበ።

ጃፓን ያለ መሬትና ያለ አርሶ አደሮች የፈጠረችው የግብርና አብዮት

ከመቶ አመት በፊት እንዲያውም ብዙ ሳንርቅ ኧረ ከሃያ አመታት በፊት ያለ መሬትና አርሶ አደሮች ግብርናን ማካሄድ ይቻላል ብሎ ማሰብ ሩቅ ህልም ነበር።

ቢልጌትስ ከማይክሮሶፍት የቦርድ አመራርነቱ ወረደ

ማይክሮሶፍትን ከመሰረቱት አንዱ የሆነው ቢልጌትስ ከኩባንያው የቦርድ አባልነቱ በበጎ አድራጎት ስራዎቹ ላይ ሰፊ ጊዜ ለማሳለፍ በሚል መልቀቁ ተነገረ።

የዓለም አቀፍ አጋርነት የትምህርት ልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ገባ

የዓለም አቀፍ አጋርነት የትምህርት ልዑካን ቡድን ለሶስት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ።

ወጣቱ ጥቅም ላይ ከዋሉ ቁሳቁሶች በኤሌክትሪክ ሃይል የምትንቀሳቀስ ባጃጅ ሰርቷል

በአማራ ክልል አዊ ዞን ጃዊ ወረዳ ፈንድቃ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት የአካባቢ ቁሳቁሶችን በመጠቀም በኤሌክትሪክ ሃይል የምትንቀሳቀስ ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ (ባጃጅ) ሰርቷል።

የንግድ ስራን ምቹና ቀጥላፋ የሚያደርግ ብሔራዊ የንግድ ፖርታል ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት ይፋ ተደረገ

የንግድ ስራን ምቹና ቀልጣፋ ለማድረግ የሚያስችል ብሔራዊ የንግድ ፖርታል ኤሌክትሮኒክ አገልግሎት ይፋ ተደረገ።

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ከዓለም አቀፍ የኢንተርኔት ሶሳይቲ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ከዓለም የኢንተርኔት ሶሳይቲ ፕሬዚዳንት አንድሪው ሱሊቫን ጋር ተወያዩ።

የኢትዮጵያ ኢንተርኔት ልማት ጉባዔ እየተካሄደ ነው

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ኢንተርኔት ልማት ጉባዔ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል።

2ኛው የአፍሪካ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፎረም እየተካሄደ ነው

2ኛው የአፍሪካ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ፎረም እና 6ኛው የአፍሪካ ዘላቂ ልማት ፎረም በዚምባቡዌ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

የአሜሪካ የመረጃ ደህንነት ኤጀንሲ የመረጃ መረብ ጥቃት ደረሰበት

የአሜሪካ መረጃ ደህንነት ኤጀንሲ የበይነ መረብ ጥቃት ሰለባ መሆኑ ተገለጸ።

በረጅም እርቀት ምስል ለመለየት የሚያስችል የደህንነት ካሜራ በአዲስ አበባ አገልግሎት ላይ ሊውል ነው

በአምስት ኪሎ ሜትር ርቀት ውስጥ ምስል መለየት የሚያስችል የደህንነት ካሜራ በአዲስ አበባ አገልግሎት ላይ ለማዋል እንቅስቃሴ መጀመሩን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

ኢትዮጵያ በደቡብ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ለዘላቂ ልማት ኮሚሽን አባል እንድትሆን ጥሪ ቀረበላት

ኢትዮጵያ በደቡብ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ለዘላቂ ልማት ኮሚሽን አባል እንድትሆን ጥሪ ቀረበላት።

LOAD MORE

Follow Us on

ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

March 31, 2020

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

March 31, 2020

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መተግበሪያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ የከተማ ታክሲዎችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚረዳ ‹አዲስ ጉዞ› የተሰኘ አዲስ መተግበርያ በሥራ ላይ ለማዋል በሂደት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

March 31, 2020

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ገባ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

March 31, 2020

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

March 31, 2020

ከአየር መንገድ ጠፍተው ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅዋል የተባሉ ግለሰቦች የገቡት የግዴታ ለይቶ ማቆየት ከመተግበሩ በፊት ነው - የጤና ሚኒስቴር

መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ የመጡ አንድ መንገደኛ ወደ ሀገር ከገቡ በኋላ ከአየር መንገድ በመጥፋት ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅለዋል በሚል በማኅበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨው መረጃ ላይ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማጣራት ማካሔዱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

March 31, 2020

ኮሮና፦ የማያውቁት የተፈጥሮ ባላጋራ

የመንግሥትን ዝግጅት ያዩ ዜጎች ከተነገሩት የበለጠ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ማለት ነው ብለው መጠርጠር ጀምረዋል።

March 30, 2020

የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ተራዘሙ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በ3 ሃገራት የሚካሄዱ የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መራዘማቸው ይፋ ሆኗል፡፡

March 28, 2020

የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ ለአንድ ዓመት ተራዘመ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ አዘጋጆች ጨዋታው ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ተስማሙ።

March 28, 2020

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

March 30, 2020

ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ የነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአሶሳ ከተማ ከ10 በርሜል በላይ ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ ሁለት የተባበሩት እና የኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች በትላንትናው ዕለት ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።

March 30, 2020

የአምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።

March 26, 2020

በጌዲዮ ከ 1 ሺህ በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ለ5 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ዛሬ ይጀምራሉ

በጌዲዮ ዞን በሚገኙ 12 ወረዳዎች ስር ከሚገኙ 164 ቀበሌዎች የተወጣጡ 1640 ሰዎች በየወረዳቸው ከዛሬ መጋቢት 14/ 2012 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የበታች አመራር ስልጠና ይጀምራሉ።

March 26, 2020

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።

March 31, 2020

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

March 31, 2020

ወደ አፋር ክልል የሚገባ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ እንደማይኖር የክልሉ መንግሥት አስታወቀ

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ከዛሬ ጀምሮ ወደ አፋር ክልል የሚገባ የሕዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪ እንደማይኖር የክልሉ መንግሥት አስታወቀ።

March 31, 2020

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፈው 24 ሰአታት ውስጥ በ66 ሰዎች ላይ ባደረገው የላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች መኖራቸው መረጋገጡን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

March 31, 2020