August 3, 2020

COVID-19


ተጨማሪ 707 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፤ የ28 ሰዎች ሕይወትም አልፏል

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 7 ሺህ 607 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 707 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውና የ 28 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትረት ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 469 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 7,358 የላብራቶሪ ምርመራ 469 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል።

ባለፉት 24 ሰዓታት 915 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት ለ8 ሺህ 957 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርምራ ተደርጎ 915 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።

የአፍሪካ አገራት የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት የጣሏቸው ገደቦችን ማላላታቸው ተገቢነት የለውም-የዓለም ጤና ድርጅት

የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ አገራት የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመግታት የጣሏቸው ገደቦችን ማላላታቸው በሽታው እንደገና እንዲያገረሽ ሊያደርግ እንደሚችል አስጠነቀቀ።

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን 805 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,786 የላብራቶሪ ምርመራ 805 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል።

በአለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ17 ሚሊየን አለፈ

በአለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ17 ሚሊየን መሻገሩን የጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ መረጃ ያሳያል፡፡

በኢትዮጵያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ከ15 ሺህ አለፉ

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 6,503 የላብራቶሪ ምርመራ 653 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ11 ሰዎች ህይወት አልፏል። በተጨማሪ በትላንትናው ዕለት 170 ሰዎች አገግመዋል።

በሀገር አቀፍ ደረጃ 17 ሚሊዮን አባወራዎችን የኮሮናቫረስ ለመመርመር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን ጤና ሚኒስቴር ማስታወቁን ኢቢሲ ዘግቧል።

ምርመራው የሚካሄደው ከነሓሴ 1 እስከ 17 መሆኑን የተገለፀ ሲሆን ፡በምርመራው ሂደት ከአንድ ሺህ እስከ 800 የሚደርሱ ወረዳዎች ተደራሽ ይሆናሉም ተብሏል፡፡

ከኮቪድ-19 ያገገሙ ሰዎች ከ10 ሚሊዮን አለፉ

በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ (COVID-19) መያዛቸው ከተረጋገጠ 16,659,395 ሰዎች መካከል 10,253,211 ሰዎች ከበሽታው ማገገማቸው ታውቋል።

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን የ14 ሰዎች ህይወት አለፈ

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 9,527 የላብራቶሪ ምርመራ 720 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ14 ሰዎች ህይወት አልፏል።

ሰሜን ኮሪያ 'የመጀመሪያውን' የኮሮናቫይረስ ተጠርጣሪ ማግኘቷን አስታወቀች

ሰሜን ኮሪያ በአገሪቱ የመጀመሪያው የተባለውን በኮሮናቫይረስ የተጠረጠረ ሰው ማግኘቷን አስታወቀች።

ዓለም ላይ በአንድ ቀን ብቻ 284 ሺህ 196 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

ዓለም ላይ በአንድ ቀን ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል፡፡

ተጨማሪ 760 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ3 ሰዎች ህይወት አልፏል

ባለፉት 24 ሰአታት ለ7 ሺህ 264 ሰዎች የላቦራቶሪ ምርመራ ተደርጎ 760 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊየን አልፏል

በአሜሪካ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሚሊየን መብለጡ ተገለፀ፡፡

ደቡብ አፍሪካ ተከፍተው የነበሩትን የህዝብ ትምህርት ቤቶች ዳግም መዝጋትዋን ገለጸች

ደቡብ አፍሪካ በአለም አቀፍ ደረጃና በሀገሪቱ እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት በዚህ ወር መጀመሪያ ተከፍተው የነበሩ የህዝብ ትምህርትቤቶች ዳግም መዝጋቷ ነው የተነገረው።

በኢትዮጵያ 24 ሰዓታት 409 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ9 ሰዎች ሕይወት አልፏል

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 898 የላብራቶሪ ምርመራ 409 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በኢትዮጵያ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ5 ሰዎች ህይወት አለፈ

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3 ሺህ 693 የላብራቶሪ ምርመራ 157 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

'ኤዲ5-ኤንኮቭ' የኮቪድ-19 ክትባት

በሙከራ ላይ ያለ የኮሮና ቫይረስ ክትባት በቻይና መከላከያ ኃይል ውስጥ ጥቅም ላይ እንዲውል መፈቀዱን ተዘግቧል።

LOAD MORE

Follow Us on

የድሮ ዘፈን ላይ የቀረበ አጭር ትንታኔ

( በእውቀቱ ስዩም’)

August 1, 2020

እንዴት አደራችሁ !

ዛሬ በመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ የሚከበረው 1 ሺ 441ኛው ዒድ አል አድሐ አረፋ በዓል ነው ።

August 1, 2020

ፌስቡክ ‘መጥፎ’ መልእክት የያዙ ጽሑፎች ላይ ምልክት ማድረግ ሊጀምር ነው

በፌስቡክ ላይ የሚደረገው የተቃውሞ ዘመቻ ተጠናክሮ መቀጠሉን ተከትሎ ድርጅቱ ‘መጥፎ’ መልእክት የያዙ ጽሑፎች ላይ ምልክት ማድረግ እንደሚጀምር አስታውቋል።

June 27, 2020

ሊደደርሱ የነበረውን የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፍ ተችሏል-- ኢመደኤ

በኢትዮጵያ ኢኮኖሚያዊ፣ ስነ ልቦናዊ እና ፖለቲካዊ ጫና ለመፍጠር የተቃጡ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን የኢትዮጵያ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ

June 27, 2020

200 ሕጻናት አንድ ላይ በመሆን ችግኝ ተክለዋል

'በልጆች ልብ ውስጥ የዛፍ ችግኝ እንትከል' እንትከል በሚል መሪ ሃሳብ 200 ሕጻናት ዛሬ በኢሲኤ ፓርክ ችግኝ በመትከል አረንጓዴ አሻራቸውን አስቀምጠዋል።

August 1, 2020

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለ1 ሺህ 441ኛው የዒድ አል-አድሀ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

ለመላው ሙስሊም ወገኖቼና ለተቀረው ኢትዮጵያዊ ሁሉ፣ እንኳን ለ1441 ኛው ዓመተ ሒጅራ፣ ለታላቁ የዒድ አል-አድሐ / የዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን ለማለት እወዳለሁ። ዒድ ሙባረክ

August 1, 2020

የሕገ መንግሥቱን ክፍተት በሕገ መንግሥት ትርጉም የመመለስ ጅማሮ የገጠመው ተቃርኖ

ሕገ መንግሥቱ ባስቀመጠው የአምስት ዓመት የጊዜ ማዕቀፍ ውስጥ ምርጫ ማከናወን የማይቻልበት ከአቅም በላይ ሁኔታ ቢከሰትና በሥልጣን ላይ ያሉት የመንግሥት አካላት ሕጋዊ የሥራ ዘመን ቢጠናቀቅ፣ አገር የማስተዳደር ኃላፊነት የማን ሊሆን እንደሚችል ሕገ መንግሥቱ ያስቀመጠው ምንም ዓይነት ድንጋጌ አለመኖሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፣ ልሂቃንንና መላውን የፖለቲካ ማኅበረሰብ ትኩረት ስቦ በስፋት እያነጋገረ ይገኛል።

May 11, 2020

የኮቪድ 19 ፖለቲካ ሽንቁር ውስጥ ያስገባቸው የዓለም ጤና ድርጅትና ዋና ዳይሬክተር

በቻይና ሁቤ ግዛት ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) የበርካታ ዜጎችን ሕይወት የነጠቀ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃ፣ የዓለምን ኢኮኖሚ ያናጋና መንግሥታትን የፈተነ የወቅቱ ክስተት ነው፡፡

May 11, 2020

አርሰናል የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን ለ14ኛ ጊዜ አሸነፈ

የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ትናንት ምሽት በተካሄደው የኤፍ ኤ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ቼልሲን ሁለት ለአንድ በማሸነፍ የዋንጫ ባለቤት ሄኗል፡፡

August 2, 2020

የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ጽህፈት ቤት የስፖርት አበረታች ቅመሞችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ ።

August 2, 2020

የፈረንሳይ ጠቅላላ የሃገር ውስጥ ምርት እድገት በፈረንጆቹ 2020 ሁለተኛ ሩብ አመት በ13 ነጥብ 8 በመቶ ቀንሷል

የፈረንሳይ ጠቅላላ የሃገር ውስጥ ምርት እድገት በፈረንጆቹ 2020 ሁለተኛ ሩብ አመት በ13 ነጥብ 8 በመቶ መቀነሱን የሃገሪቱ ብሄራዊ ስታቲስቲክስ ቢሮ አስታውቋል፡፡

July 31, 2020

ወደ ውጭ ከተላኩ ሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች 72 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ወደ ውጭ ከተላኩ ሥጋ እና የወተት ተዋጽኦዎች 72 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ የሥጋ እና የወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

July 31, 2020

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ክልል መንግስትን አስጠነቀቀ

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የትግራይ ክልል መንግስት ምርጫ ለማካሄድ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ “በአፋጣኝ እንዲያቆም” አሳሰበ።

July 30, 2020

በትግራይ ክልል ምርጫ እንሳተፋለን ያሉ...

በትግራይ ክልላዊ ምርጫ ላይ እንደሚሳተፉ እስካሁን ድረስ ካሳወቁ የፖለቲካ ድርጅቶች መካከል የክልሉ ገዢ ፓርቲ ህወሓት ፣ ሳልሳይ ወያኔ ትግራይ ፣ ባይቶና ትግራይና ውድብ ናፅነት ትግራይ ይገኙበታል።

July 30, 2020

አምስት የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ

የሶማሊያ ብሔራዊ ጦር በአገሪቱ ደቡባዊ ግዛት በታችኛው የጁባ አካባቢ አምስት የአልሸባብ ታጣቂዎች መግደሉን አስታውቋል፡፡

August 3, 2020

በሕንድ የተመረዘ አልኮል የጠጡ 86 ገደማ ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ

በሰሜናዊ ሕንድ ፑንጃብ ግዛት የተመረዘ አልኮል የጠጡ 86 ገደማ ሰዎች መሞታቸውን የግዛቲቱ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

August 3, 2020

ተጨማሪ 707 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው፤ የ28 ሰዎች ሕይወትም አልፏል

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 7 ሺህ 607 የላብራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 707 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸውና የ 28 ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትረት ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።

August 2, 2020

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 469 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ

ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገው 7,358 የላብራቶሪ ምርመራ 469 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው ሲረጋገጥ የ10 ሰዎች ህይወት አልፏል።

August 2, 2020