May 26, 2020

Politics


የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አጠናቀቀ

በትናንትናዉ ዕለት የ12 የምክር ቤት አባላቱን ያለመከሰስ መብት ያነሳው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት አጠናቋል።

የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል

ፓርቲው የላከው ሙሉ መግለጫ የሚከተለው ነው፡-

በህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎችን ሃሳብ ለመስማት የተዘጋጀው መድረክ እየተካሄደ ነው

በህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ ላይ የባለሙያዎችን ሃሳብ ለመስማት የተዘጋጀው መድረክ እየተካሄደ ነው።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 27 ፓርቲዎችን ሰረዘ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 27 ፓርቲዎችን መሰረዙ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ሀይሎች ጥምረት የምርጫ 2012 የማራዘም ውሳኔን እንደሚደግፍ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ፌዴራሊስት ሀይሎች ጥምረት የምርጫ 2012 የመራዘምን ውሳኔ እንደሚደግፍ አስታወቀ።

ለህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ ነው- ወ/ሮ መእዛ አሸናፊ

በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበውን የህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ በአጭር ጊዜ ምላሽ ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ሰብሳቢ ወይዘሮ መእዛ አሸናፊ ገለፁ።

ኮሮናቫይረስን እየተከላከልን በጥንቃቄ ምርጫ እናደርጋለን፡ ዶ/ር ደብረፅዮን

የትግራይ ክልል አስፈላጊውን ሁሉ በማድረግ የራሱን ምርጫ ማካሄድ እንደሚችል የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካል ተናገሩ።

አቶ በቀለ ገርባ ብልጽግና ፓርቲ የማህበራዊ ሚዲያ ዘመቻ እንደከፈተባቸው ተናገሩ።

በሕወሃት የአስተዳድር ጊዜ በእስር ቤት የደረሰባቸው አካላዊ ጥቃት አለመኖሩን ፣በዚህ ንግግራቸው እንደማይጸጸቱ እና ይቅርታ እንደማይጠይቁም አቶ በቀለ ነግረውናል።

ኡጋንዳ ልታካሂድ የነበረውን ምርጫ ልታራዝም ትችላለች

ኡጋንዳ ልታካሂድ የነበረውን አጠቃላይ ምርጫ ታራዝም እንደሚትችል ጠቆመች፡፡

ጉባዔው ከምክር ቤቱ በቀረበለት ሕገ መንግስታዊ ጉዳይ ላይ የሚመለከታቸው አካላት አስተያየት እንዲያቀርቡ ጥሪ አደረገ

የሕገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበለት ሕገ መንግስታዊ ጉዳይ ላይ የሚመለከታቸውን ተቋማት እና ባለሙያዎች አስተያየት እንዲያቀርቡ ጥሪ አድርጓል።

አዲስ የሽግግር መንግሥት መፍትሄ ይሆናል የሚል እምነት የለንም- አብን

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በኢትዮጵያ የሚገኙ የፖለቲካ ድርጅቶችና ተቋማት ላቀረቧቸው አማራጭ ሃሳቦች ክብር እንዳለው ገልጾ፣ አሁን ሀገሪቷ ላለችበት ፖለቲካዊ ሁኔታ አዲስ የሽግግር መንግሥት መፍትሄ ይሆናል የሚል እምነት የሌለው መሆኑን አስታወቀ፡፡

ፖላንድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በፖስታ እንዲካሄድ ወሰነች በፖላንድ እየተራመደ ያለ ግለሰብ

የፖላንድ ገዢ ፓርቲ የኮሮናቫይረስን ለመከላከል ፕሬዚዳንታዊው ምርጫ በፖስታ እንዲካሄድ ረቂቅ ሃሳብ ማቅረቡን ተከትሎ የታችኛው ምክር ቤት ምርጫው በፖስታ እንዲካሄድ ውሳኔ ላይ ደርሷል።

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ እና በክልሉ የሚገኙ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ መራዘም ዙሪያ መግባባት ላይ ደረሱ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብልጽግና ፓርቲ እና በክልሉ ውስጥ የተደራጁ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ዙሪያ ባደረጉት ውይይት የምርጫው መራዘም ላይ የጋራ መግባባት ደርሰዋል።

መንግስት የሀገርንና የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል እርምጃዎችን ለመውሰድ ይገደዳል- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ

መንግስት የሀገርንና የህዝብን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል ህገ መንግስቱን የሚጥሱ ህገ ወጥ እንቅስቃሴዎች ላይ እርምጃዎችን ለመውሰድ የሚገደድ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሀገራዊ ምርጫን አስመልክተው የሰጡት መግለጫ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሀገራዊ ምርጫን አስመልክተው የሰጡት መግለጫ ኢዜአ

“መንግስት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የሚያደርሰውን ጉዳት ከግምት በማስገባት ምርጫው እንዲራዘም ማድረጉ ከህግ አግባብ ውጭ አይደለም" - አቶ ዛዲግ አብርሃ

“መንግስት የኮቪድ 19 ወረርሽኝ የሚያደርሰውን ጉዳት ከግምት በማስገባት ምርጫው እንዲራዘም ማድረጉ ከህግ አግባብ ውጭ እንደሰራ ተደርጎ ሊቆጠር አይገባም” አሉ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር አቶ ዛዲግ አብርሃ።

በሶማሌ ክልል የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ጊዜ መራዘሙን ተከትሎ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ ምክክር አደረጉ

በሶማሌ ክልል የሚገኙ 5 የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ እና ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በዛሬው ዕለት በጅግጅጋ ውይይት አካሂደዋል፡፡

LOAD MORE

Follow Us on

ትዝታየ በፎቶ ዙርያ

( የመጨረሻው ክፍል) ( በእውቀቱ ስዩም)

May 24, 2020

ዒድ ሙባረክ!

عيد مبارك

May 24, 2020

በጀርመን ከ 4000 ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው አፅም ተገኘ

በጀርመን ብራንደንቡርግ በቁፋሮ የተገኘው ይህ አጽም ከ 4 ሺህ አመታት በፊት ባልተለመደ ሁኔታ የተቀበረ የአንዲት ሴት አፅም መሆኑን ተመራማሪዎች ገልፀዋል።

May 22, 2020

ኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚያስችሉ ፈጠራዎችን ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች የሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ

ኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚያስችሉ ፈጠራዎችን ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች የእውቅና እና ሽልማት ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡

May 22, 2020

በግለሰቦች ተወስዶ የቆየውን 46 ሺህ ሄክታር መሬት ከ60 በላይ ለሚሆኑ አባዎራ አርሶ አደሮች ተመለሰ

በወረዳ አንድ ጀሞ አካባቢ ቀድሞ የአርሶ አደሮች መሬት የነበረው እና በኋላ በግለሰቦች እጅ ተወስዶ የቆየውን 46 ሺህ ሄክታር መሬት ከ60 በላይ ለሚሆኑ አባዎራ አርሶ አደሮች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መልሶ አስረክቧል ፡፡

May 25, 2020

በአማራና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ 4 ሺህ 541 ሰዎች ወደ ነበሩበት ዳንጉር ወረዳ ተመለሱ

ባለፈው ዓመት በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በተቀሰቀሰው ግጭት ከቀያቸው ተፈናቅለው በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተጠልለው የነበሩ 4 ሺህ 541 ሰዎች በዛሬው ዕለት ወደ ነበሩበት መመለሳቸውን የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ግርማ ታደሰ ተናግረዋል።

May 25, 2020

የሕገ መንግሥቱን ክፍተት በሕገ መንግሥት ትርጉም የመመለስ ጅማሮ የገጠመው ተቃርኖ

ሕገ መንግሥቱ ባስቀመጠው የአምስት ዓመት የጊዜ ማዕቀፍ ውስጥ ምርጫ ማከናወን የማይቻልበት ከአቅም በላይ ሁኔታ ቢከሰትና በሥልጣን ላይ ያሉት የመንግሥት አካላት ሕጋዊ የሥራ ዘመን ቢጠናቀቅ፣ አገር የማስተዳደር ኃላፊነት የማን ሊሆን እንደሚችል ሕገ መንግሥቱ ያስቀመጠው ምንም ዓይነት ድንጋጌ አለመኖሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፣ ልሂቃንንና መላውን የፖለቲካ ማኅበረሰብ ትኩረት ስቦ በስፋት እያነጋገረ ይገኛል።

May 11, 2020

የኮቪድ 19 ፖለቲካ ሽንቁር ውስጥ ያስገባቸው የዓለም ጤና ድርጅትና ዋና ዳይሬክተር

በቻይና ሁቤ ግዛት ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) የበርካታ ዜጎችን ሕይወት የነጠቀ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃ፣ የዓለምን ኢኮኖሚ ያናጋና መንግሥታትን የፈተነ የወቅቱ ክስተት ነው፡፡

May 11, 2020

ሁለት የዋትፎርድ ተጫዋቾች በኮቪድ-19 ከተያዙት መካከል ናቸው

የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ወደ ሜዳ ተመልሷል። ወደ መጫወቻ ሜዳ ግን አይደለም፤ ወደ ልምምድ እንጂ።

May 20, 2020

ተቋርጦ የነበረው የጀርመን ቡንደስሊጋ ትናንት ሲጀመር ዶርቱሞንድ ተቀናቃኙ ሻልክን 4ለ0 አሸንፏል

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የጀርመን ቡንደስሊጋ ሲጀመር ስድስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡

May 20, 2020

ብሔራዊ ባንክ በአንድ ወር ብቻ 63 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ወርቅ ቀረበለት

ካለፉት ስድስት ዓመታት ወዲህ እያሽቆለቆለ የመጣውን የወርቅ የወጪ ንግድ ገቢ ለማሻሻል በቅርቡ ተግባራዊ የተደረገው መመርያ ውጤት እያስገኘ በመምጣቱ፣ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከ63 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት ወርቅ ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡ ተገለጸ፡፡

May 25, 2020

ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ተጨባጭ የሆነ ገበያን የማረጋጋት ስራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በዛሬው ዕለት ከክልልና ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር መደበኛ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት አካሂደዋል፡፡

May 25, 2020

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አጠናቀቀ

በትናንትናዉ ዕለት የ12 የምክር ቤት አባላቱን ያለመከሰስ መብት ያነሳው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት አጠናቋል።

May 22, 2020

የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል

ፓርቲው የላከው ሙሉ መግለጫ የሚከተለው ነው፡-

May 22, 2020

ደቡብ ኮሪያ ለኢትዮጵያ 16 ሺህ ቶን ሩዝ በእርዳታ ለገሰች

ደቡብ ኮሪያ በድንበር ተሻጋሪ የምግብ ድጋፍ ፕሮግራሟ አማካኝነት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአራት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ አገራት 50 ሺህ ቶን የሩዝ ምርት ድጋፍ ማድረጓን የአገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል።

May 26, 2020

በኮሮና ቫይረስ መከሰት የተቋረጠውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነው

በኮሮና ቫይረስ መከሰት ተቋርጦ የቆየውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ገለፀ።

May 26, 2020

በኬንያ ተጨማሪ 62 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋገጠ!

በኬንያ ባለፉት 24 ስልሳ ሁለት (62) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

May 26, 2020

ባለፉት24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3410 የላብራቶሪ ምርመራ አርባ ስድስት (46) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 701 ደርሷል።

May 26, 2020