May 26, 2020

Sport


ሁለት የዋትፎርድ ተጫዋቾች በኮቪድ-19 ከተያዙት መካከል ናቸው

የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ወደ ሜዳ ተመልሷል። ወደ መጫወቻ ሜዳ ግን አይደለም፤ ወደ ልምምድ እንጂ።

ተቋርጦ የነበረው የጀርመን ቡንደስሊጋ ትናንት ሲጀመር ዶርቱሞንድ ተቀናቃኙ ሻልክን 4ለ0 አሸንፏል

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የጀርመን ቡንደስሊጋ ሲጀመር ስድስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡

ታዋቂ የሀገራችን አትሌቶች የሚሳተፉበት እና "አይዟችሁ፣ በርቱ" ለማለት የተዘጋጀ የቨርቹዋል (ኦንላይን) ሩጫ ዛሬ ይካሄዳል

ከአዘጋጆቹ የደረሰኝ መረጃ እንደሚያመለክተው ሩጫው የሚካሄደው ኮቪድ-19 ያስከተለውን ስጋትና ጭንቀት ተከትሎ "በርቱ" ለማለት ሲሆን በዝግጅቱ ላይ ከሚሳተፉ አትሌቶች መካከል ደራርቱ ቱሉ፣ ቀነኔሳ በቀለ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ገንዘቤ ዲባባ፣ ስለሺ ስህን፣ ፋጡማ ሮባ፣ ሚሊዮን ወልዴ እና እጅጋየሁ ዲባባ ይገኙበታል።

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ተስፋዬ ኡርጌቾ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች የነበረው ተስፋዬ ኡርጌቾ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

የጀርመን ቡንደስሊጋ ሳምንት ግንቦት 8 ወደ ውድድር ሊመለስ ነው

የጀርመን እግር ማህበር በመጪው ቅዳሜ ግንቦት 8 ወደ ውድድር እንዲመለስ ከመንግስት ይሁኝታ ማግኘቱን ገለጸ፡፡

ሮጀር ፌዴረር በአፍሪካ ለምግብ እጥረት የተጋለጡ ሕፃናትን ለመመገብ የሚውል 1 ሚሊዮን ዶላር ለገሰ

የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቹ ሮጀር ፌደረር ፋውንዴሽን በአፍሪካ ለምግብ እጥረት የተጋለጡ ሕፃናት እና ቤተሰቦችን ለመመገብ የሚውል 1 ሚሊዮን ዶላር መለገሱን አስታወቀ፡፡

የ2012 ዓ.ም ሁሉም የሊግ ውድድሮች መሰረዛቸውን የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ

የኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽን ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በ2012 ዓ፣ም ሲካሄዱ የነበሩ አጠቃላይ የሊግ ውድድሮች እጣ ፋንታ ዛሬ ከከሰዓት በፊት በቴሌ ኮንፍረንስ ባካሄደው አስቸኳይ ውይይት ሙሉ በሙሉ መሰረዛቸውን አስታውቋል፡፡

ኦሎምፒክ በሚቀጥለው ዓመትም ላይካሄድ ይችላል" የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር

የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ ወረርሽኙ በቁጥጥር ሥር ካልዋለ በስተቀር በሚቀጥለው ዓመትም ኦሎምፒክን ማካሄድ አስቸጋሪ መሆኑን ተናገሩ፡፡

የአርባምንጩ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው ህይወቱ አለፈ

የአርባ ምንጭ እግር ኳስ ክለብ ግብ ጠባቂ ፍሬው ገረመው ህይወቱ አለፈ።

ዝነኞቹ የኢትዮጵያ አትሌቶች እነ ደራርቱ ቱሉ፣ ቀነኒሳ በቀለ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ስለሺ ስህን እና ሌሎችም በመላው ዓለም ያሉ በያሉበት ሊያስሮጧቹህ ነው ተባለ፡፡

የኮቪድ 19 በሽታ በዓለም ዙሪያ የፈጠረውን የጤና ፈተና ለመቀነስ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም ያሉትን ወገኖች የሚያሳትፍ የኢንተርኔት መላ (ሩጫ)፣ መዘጋጀቱ ተሰምቷል፡፡

ካፍ ሀገራት ስለ ሊጎቻቸው እቅድ እንዲያሳውቁ አሳሰበ

ካፍ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ 54 አባል ሀገራቱ በላከው ደብዳቤ እስከ መጪው ሚያዝያ 27 ድረስ ሀገራት ስለ ሊጋቸው ቀጣይነት እና እቅዳቸው ለካፍ እንዲያሳውቁ ቀነ ገደብ መስጠቱ...

የዓለም እግር ኳስ ማኅበር የኮቪድ-19 ወረርሽኝን መከላከል ለማገዝ 150 ሚሊየን ዶላር ለአባል አገራት ሊሰጥ ነው

የዓለም እግር ኳስ ማኅበር የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ያሳደረውን የኢኮኖሚ ተፅዕኖ ለማቃለል ለአባል አገራት ማኅበሮች ሥራ ማስኬጃ የሚውል 150 ሚሊየን ዶላር ሊሰጥ መሆኑን ዓርብ ዕለት አስታወቀ።

የአውሮፓ የሴቶች እግርኳስ ሻምፒዮና 2021 በአንድ አመት ተራዘመ

የአውሮፓ የሴቶች እግር ኳስ ሻምፒዮና በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በአንድ አመት ተራዘመ።

ቡንደስ ሊጋ በሚቀጥለው ወር ሊጀመር ይችላል

የጀርመን ቡንደስ ሊጋ በሚቀጥለው ወር በመጀመር በአውሮፓ ከሚገኙ የእግር ኳስ ሊጎች ቀዳሚው ሊሆን እንደሚችል ተዘገቧል።

በናይጄሪያ 30 የእግር ኳስ ተጫዋቾች የእንቅስቃሴ ገደቡን በመተላለፍ በቁጥጥር ስር ዋሉ

የናይጄሪያ ፖሊስ በካኑ ግዛት 30 እግር ኳስ ተጫዋቾችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተገለፀ።

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ነሀሴ ላይ ሊካሄድ ይችላል

የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር የቻምዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ በመጪው ነሀሴ 23 እንዲካሄድ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል።

ኮሮናቫይረስ አጣብቂኝ ውስጥ የከተተው የአውሮፓ እግር ኳስ

በአሁኑ ሰአት ተቋርጦ የሚገኘው የአውሮፓ እግር ኳስ ከዚህ በኋላ በዝግ ስታዲየሞች እንዲደሚካሄድ ግልጽ ቢሆንም መቼ የሚለው ጥያቄ ግን ምላሽ አላገኘም።

ዲዲየር ድሮግባ አቢጃን የሚገኘው ሆስፒታሉን ለኮቪድ-19 መታከሚያነት አውሏል

የቀድሞው የአይቮሪኮስት እና የቼልሲ ኮከብ ዲዲየር ድሮግባ አቢጃን ከተማ የሚገኘው ሆስፒታሉ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች እንዲታከሙበት ማድረጉ ተነግሯል፡፡

LOAD MORE

Follow Us on

ትዝታየ በፎቶ ዙርያ

( የመጨረሻው ክፍል) ( በእውቀቱ ስዩም)

May 24, 2020

ዒድ ሙባረክ!

عيد مبارك

May 24, 2020

በጀርመን ከ 4000 ዓመት በላይ ዕድሜ ያለው አፅም ተገኘ

በጀርመን ብራንደንቡርግ በቁፋሮ የተገኘው ይህ አጽም ከ 4 ሺህ አመታት በፊት ባልተለመደ ሁኔታ የተቀበረ የአንዲት ሴት አፅም መሆኑን ተመራማሪዎች ገልፀዋል።

May 22, 2020

ኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚያስችሉ ፈጠራዎችን ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች የሽልማት ስነ ስርዓት ተካሄደ

ኮቪድ-19ን ለመከላከል የሚያስችሉ ፈጠራዎችን ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች የእውቅና እና ሽልማት ስነ ስርዓት ተካሂዷል፡፡

May 22, 2020

በግለሰቦች ተወስዶ የቆየውን 46 ሺህ ሄክታር መሬት ከ60 በላይ ለሚሆኑ አባዎራ አርሶ አደሮች ተመለሰ

በወረዳ አንድ ጀሞ አካባቢ ቀድሞ የአርሶ አደሮች መሬት የነበረው እና በኋላ በግለሰቦች እጅ ተወስዶ የቆየውን 46 ሺህ ሄክታር መሬት ከ60 በላይ ለሚሆኑ አባዎራ አርሶ አደሮች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መልሶ አስረክቧል ፡፡

May 25, 2020

በአማራና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው ግጭት ተፈናቅለው የነበሩ 4 ሺህ 541 ሰዎች ወደ ነበሩበት ዳንጉር ወረዳ ተመለሱ

ባለፈው ዓመት በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ በተቀሰቀሰው ግጭት ከቀያቸው ተፈናቅለው በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተጠልለው የነበሩ 4 ሺህ 541 ሰዎች በዛሬው ዕለት ወደ ነበሩበት መመለሳቸውን የመተከል ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ግርማ ታደሰ ተናግረዋል።

May 25, 2020

የሕገ መንግሥቱን ክፍተት በሕገ መንግሥት ትርጉም የመመለስ ጅማሮ የገጠመው ተቃርኖ

ሕገ መንግሥቱ ባስቀመጠው የአምስት ዓመት የጊዜ ማዕቀፍ ውስጥ ምርጫ ማከናወን የማይቻልበት ከአቅም በላይ ሁኔታ ቢከሰትና በሥልጣን ላይ ያሉት የመንግሥት አካላት ሕጋዊ የሥራ ዘመን ቢጠናቀቅ፣ አገር የማስተዳደር ኃላፊነት የማን ሊሆን እንደሚችል ሕገ መንግሥቱ ያስቀመጠው ምንም ዓይነት ድንጋጌ አለመኖሩ የፖለቲካ ፓርቲዎችን፣ ልሂቃንንና መላውን የፖለቲካ ማኅበረሰብ ትኩረት ስቦ በስፋት እያነጋገረ ይገኛል።

May 11, 2020

የኮቪድ 19 ፖለቲካ ሽንቁር ውስጥ ያስገባቸው የዓለም ጤና ድርጅትና ዋና ዳይሬክተር

በቻይና ሁቤ ግዛት ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ (ኮቪድ 19) የበርካታ ዜጎችን ሕይወት የነጠቀ፣ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ያጠቃ፣ የዓለምን ኢኮኖሚ ያናጋና መንግሥታትን የፈተነ የወቅቱ ክስተት ነው፡፡

May 11, 2020

ሁለት የዋትፎርድ ተጫዋቾች በኮቪድ-19 ከተያዙት መካከል ናቸው

የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ ወደ ሜዳ ተመልሷል። ወደ መጫወቻ ሜዳ ግን አይደለም፤ ወደ ልምምድ እንጂ።

May 20, 2020

ተቋርጦ የነበረው የጀርመን ቡንደስሊጋ ትናንት ሲጀመር ዶርቱሞንድ ተቀናቃኙ ሻልክን 4ለ0 አሸንፏል

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የጀርመን ቡንደስሊጋ ሲጀመር ስድስት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡

May 20, 2020

ብሔራዊ ባንክ በአንድ ወር ብቻ 63 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ወርቅ ቀረበለት

ካለፉት ስድስት ዓመታት ወዲህ እያሽቆለቆለ የመጣውን የወርቅ የወጪ ንግድ ገቢ ለማሻሻል በቅርቡ ተግባራዊ የተደረገው መመርያ ውጤት እያስገኘ በመምጣቱ፣ በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከ63 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት ወርቅ ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡ ተገለጸ፡፡

May 25, 2020

ክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ተጨባጭ የሆነ ገበያን የማረጋጋት ስራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በዛሬው ዕለት ከክልልና ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊዎች ጋር መደበኛ የቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት አካሂደዋል፡፡

May 25, 2020

የሶማሌ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን አጠናቀቀ

በትናንትናዉ ዕለት የ12 የምክር ቤት አባላቱን ያለመከሰስ መብት ያነሳው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ለሁለት ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት አጠናቋል።

May 22, 2020

የትግራይ ብልፅግና ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ ሰጥቷል

ፓርቲው የላከው ሙሉ መግለጫ የሚከተለው ነው፡-

May 22, 2020

ደቡብ ኮሪያ ለኢትዮጵያ 16 ሺህ ቶን ሩዝ በእርዳታ ለገሰች

ደቡብ ኮሪያ በድንበር ተሻጋሪ የምግብ ድጋፍ ፕሮግራሟ አማካኝነት ኢትዮጵያን ጨምሮ ለአራት የመካከለኛው ምስራቅና የአፍሪካ አገራት 50 ሺህ ቶን የሩዝ ምርት ድጋፍ ማድረጓን የአገሪቱ የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል።

May 26, 2020

በኮሮና ቫይረስ መከሰት የተቋረጠውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ለመጀመር ዝግጅት እየተደረገ ነው

በኮሮና ቫይረስ መከሰት ተቋርጦ የቆየውን የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ለመጀመር በዝግጅት ላይ መሆኑን የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኤጀንሲ ገለፀ።

May 26, 2020

በኬንያ ተጨማሪ 62 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን ተረጋገጠ!

በኬንያ ባለፉት 24 ስልሳ ሁለት (62) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

May 26, 2020

ባለፉት24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 3410 የላብራቶሪ ምርመራ አርባ ስድስት (46) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 701 ደርሷል።

May 26, 2020