March 31, 2020

Lifestyle


ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

የህንድ ፊልምን ሳይሆን የህንድ መንግስትን ተከተል

(በእውቀቱ ስዩም) የሚሆነው አይታወቅምና ሀቅ ሀቁን ተናግሬ ልወገድ !

በኮቪድ-19 ስርጭት የኮንዶም እጥረት እንዳያጋጥም ተሰግቷል

ከኮሮናቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ በዓለም ዙሪያ የኮንዶም እጥረት ሊያጋጥም ይችላል የሚል ስጋት ተፈጥሯል።

አድዋና የህዳር በሽታ

(በእውቀቱ ስዩም)

ከቤት አትውጡ የሚለውን ትዕዛዝ ተላልፎ የወጣው ሩዋንዳዊ በአዞ ተበላ

ከቤት አትውጡ የሚለውን ትዕዛዝ ተላልፎ የወጣው ሩዋንዳዊ በአዞ ተበላ

ዛሬ ማምሻውን አንዲት ኢትዮዺያዊት በደግነቷ አስደንቃናለች።

ባለሁለት ፎቅ መኖሪያ ቤቷን ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ለምናደርገው ትግል እስከ አንድ አመት ድረስ እንድንጠቀምበት ሰጥታናለች።

የታጋቹ ማታወሻ

ይገርማል ትናንት ለጥቂት ጊዜ ከቤት ውጥቼ ነበር!! ያገሩን ጭርታ ምን ብየ ልግለጥላችሁ ! አዳም በገነት፤ ገና በላጤነት ዘመኑ የነበረውን ቆይታ ራሴው ኖሬ አየሁት፤

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ውሳኔ

በአገራችን የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስን ተከትሎ ዓመታዊ የንግስ በዓላት በቅዳሴና በማህሌት ታስበው እንዲውሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ወሰነ።

በኮሮናቫይረስ የወረርሽኝ 'ዘመን' ተስፋ የሚሰጡ 5 ነገሮች

የኮሮናቫይረስ ወርሽኝ በዓለም ሕዝብ ላይ ፈተናን በደቀነበት በዚህ ጊዜ ሰዎች በቫይረሱ እየተያዙ እየሞቱም ነው፤ ከተሞችና አገራትም እንቅስቃሴዎችን በሙሉ አግደው ተቆልፈዋል።

ኬኒ ሮጀርስ አረፈ

የአሜሪካ የሀገረሰብ ሙዚቃ አቀንቃኝ ኬኒ ሮጀርስ በ81 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።

በኮሮናቫይረስ የተያዘች ሚስቱን ተንከባክቦ ያዳነው ባል ታሪክ

እነዚህ ጥንዶች የኮሮናቫይረስ በተከሰተባት ቻይና፤ ዉሃን ከተማ ነዋሪዎች ናቸው።

በአዲስ አበባ ቴአትር ቤቶችና ሲኒማ ቤቶች ዝግ ሆነው ይቆያሉ ተባለ

ቴአትርና ሲኒማ ቤቶቹ እንዲዘጉ ትዕዛዝ የተላለፈው ትናንት ሲሆን ይህንን ተከትሎም ሁሉም ትያትር ቤቶችና ሲኒማ ቤቶች ዝግ መሆናቸው ይታወቃል።

ተመረመርኩ

( በእውቀቱ ስዩም)

የኮሮና ቫይረስ ምልክቶች የታዩበት ሰው ምን ሊያደርግ ይገባል?

የኮሮና ቫይረስ ሕመም ምልክት (ትኩሳት፣ ሳል፣ የጉሮሮ ሕመም) የታየባቸው ሰዎች የትም መሄድ ሳይገባቸው 8335 ላይ በመደወል ባለሙያዎች ያሉበት ስፍራ እንደሚመጡ ማድረግ እንዳለባቸው ከጤና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል፡፡

የኮሮናቫይረስ ንግዱንም ስፖርትንም መጉዳቱን ኃይሌ ገብረሥላሴ ተናገረ

ከኮሮናቫይረስ ስጋት ጋር በተያያዘ የስፖርት ውድድሮችን ጨምሮ የንግድ ዘርፉ ላይ ተጽዕኖን እያሳደረ መሆኑን የዓለማችን ታዋቂ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለቢቢሲ ተናገረ።

በመዲናዋ ብቃት የሌላቸው አሽከርካሪዎች መንጃ ፍቃድ እንዳያገኙ የሚያደርግ አሰራር ሊተገበር ነው

በአዲስ አበባ በብቃት ማነስ ምክንያት የሚከሰት የትራፊክ አደጋን ይቀንሳል የተባለ የአሽከርካሪ ብቃት መቆጣጠሪያ ስርአት ሊዘረጋ ነው።

LOAD MORE

Follow Us on

ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

March 31, 2020

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

March 31, 2020

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ገባ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

March 30, 2020

በአዲስ አበባ አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው

በአዲስ አበባ የሚገኘው አርማ ወርሃንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት በነገው ዕለት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ማድረግ ሊጀምር ነው፡፡

March 30, 2020

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

March 31, 2020

ከአየር መንገድ ጠፍተው ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅዋል የተባሉ ግለሰቦች የገቡት የግዴታ ለይቶ ማቆየት ከመተግበሩ በፊት ነው - የጤና ሚኒስቴር

መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ የመጡ አንድ መንገደኛ ወደ ሀገር ከገቡ በኋላ ከአየር መንገድ በመጥፋት ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅለዋል በሚል በማኅበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨው መረጃ ላይ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማጣራት ማካሔዱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

March 31, 2020

ኮሮና፦ የማያውቁት የተፈጥሮ ባላጋራ

የመንግሥትን ዝግጅት ያዩ ዜጎች ከተነገሩት የበለጠ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ማለት ነው ብለው መጠርጠር ጀምረዋል።

March 30, 2020

የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ተራዘሙ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በ3 ሃገራት የሚካሄዱ የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መራዘማቸው ይፋ ሆኗል፡፡

March 28, 2020

የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ ለአንድ ዓመት ተራዘመ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ አዘጋጆች ጨዋታው ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ተስማሙ።

March 28, 2020

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

March 30, 2020

ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ የነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአሶሳ ከተማ ከ10 በርሜል በላይ ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ ሁለት የተባበሩት እና የኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች በትላንትናው ዕለት ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።

March 30, 2020

የአምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።

March 26, 2020

በጌዲዮ ከ 1 ሺህ በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ለ5 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ዛሬ ይጀምራሉ

በጌዲዮ ዞን በሚገኙ 12 ወረዳዎች ስር ከሚገኙ 164 ቀበሌዎች የተወጣጡ 1640 ሰዎች በየወረዳቸው ከዛሬ መጋቢት 14/ 2012 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የበታች አመራር ስልጠና ይጀምራሉ።

March 26, 2020

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።

March 31, 2020

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

March 31, 2020

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 25 መድረሱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፈው 24 ሰአታት ውስጥ በ66 ሰዎች ላይ ባደረገው የላብራቶሪ ምርመራ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ተጨማሪ ሶስት ሰዎች መኖራቸው መረጋገጡን ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

March 31, 2020

ደቡብ አፍሪካ የቤት ለቤት የኮሮናቫይረስ ምርመራ ልትጀምር ነው

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚደንት ሲሪል ራማፎሳ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሰፊ የምርመራ ፕሮግራም መጀመራቸውን አስታወቁ።

March 31, 2020