March 31, 2020

Society


የአማራ ክልል በ4 ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወሰነ

በአማራ ክልል ኮሮና የቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት በአራት ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ውሳኔ አሳለፈ።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

ከአየር መንገድ ጠፍተው ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅዋል የተባሉ ግለሰቦች የገቡት የግዴታ ለይቶ ማቆየት ከመተግበሩ በፊት ነው - የጤና ሚኒስቴር

መጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ከዱባይ ወደ አዲስ አበባ የመጡ አንድ መንገደኛ ወደ ሀገር ከገቡ በኋላ ከአየር መንገድ በመጥፋት ወደ ኅብረተሰቡ ተቀላቅለዋል በሚል በማኅበራዊ ሚዲያዎች የተሰራጨው መረጃ ላይ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማጣራት ማካሔዱን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ዩኒሴፍ ለ30ሺህ አባወራዎች የንፅህና መጠበቂያ ለገሰ

ዓለም አቀፍ የሕፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) ለ 30ሺህ አቅም ለሌላቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የሚያገለግል የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን ለግሷል፡፡

በኬንያ በዓለም አቀፍ ተቋሞች የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ያላቸውን ድጋፍ ገለፁ

በናይሮቢ በተባበሩት መንግስታትና በሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ማህበር በአገራችን እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ የዜግነት ግዴታቸውን እንደሚወጡ አስታውቀዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከውጭ የሚገቡ ሰዎች ለሁለት ሳምንታት የሚቆዩበት ቦታ ማዘጋጀቱን ገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከውጭ የሚገቡ ሰዎች ለሁለት ሳምንታት የሚቆዩበት ቦታ በብዙ ርብርብ በተቻለ አቅም ማዘጋጀቱን ገልጿል፡፡

ስኳር እና ኬሚካል ከቀይ አፈር ጋር በመቀላቀል ማር ነው ብሎ ለመሸጥ ሲያዘጋጅ የነበረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ ተያዘ

በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 አራብሳ ለሚ ኮብልስቶን ማምረቻ አካባቢ ስኳር እና ኬሚካል ከቀይ አፈር ጋር በመቀላቀል ማር ነው ብሎ ለመሸጥ ሲያዘጋጅ የነበረ ግለሰብ እጅ ከፍንጅ መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ለዶክተር ካትሪን ሐምሊን አስከሬን የሽኝት ፕሮግራም እየተደረገ ነው

የኢትዮጵያ የፌስቱላ ሆስፒታል መስራች ዶክተር ካትሪን ሐምሊን አስከሬን የሽኝት ፕሮግራም እየተደረገ ነው።

"ከዛሬ ጀምሮ የአ.አ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት የኮሮና ስርጭትን ለመቆጣጠር የተሳፋሪውን ቁጥር 50 በመቶ በመቀነስ አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል።

ህዝባችን በሚሳፈርበት ጊዜ ርቀት ጠብቆ በመቆም የበኩሉን አስተዋፆ እንዲያበረክት አሳስባለሁ"--- የትራንስፖርት ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ

በምዕራብ አርሲ ዞን ከወትሮ የተለየ በረዶ ጣለ

በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ወቅቱን ያልጠበቀ እና ከወትሮ የተለየ በረዶ ጣለ።

ኤርትራ በሸቀጦች ላይ ዋጋ የሚጨምሩ ነጋዴዎችን ንብረት እንደምትወርስ አስጠነቀቀች

በተለይም በአሥመራ ከተማ በእህል፣ በዘይት፣ በስኳርና በጽዳት ዕቃዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ መስተዋሉን የገለጸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ፤ ድርጊቱ የሕዝቡን ኑሮ የሚጎዳ በመሆኑ “ከባድ እርምጃ” እንደሚወስድ ገልጿል።...

ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በላምበረት መናኻሪያ የኮሮና ቫይረስ ሥርጭት መከላከያ ፅዳት አከናወኑ

የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል ከተቋሙ ሰራተኞች ጋር በመሆን በላምበረት መናኻሪያ በመገኘት የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመከላከል መንገደኞች እጃቸውን በውሃና በሳሙና እንዲሁም በአልኮል እንዲታጠቡ አድርገዋል፡፡

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መከላከያ ግብዓቶችን ለገሱ

በአሜሪካ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አባላት በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን መከላከያ`የህክምና ግብዓቶችን ለገሱ፡፡

በመዲናዋ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ 200 ኩንታል፣ 5 ኩንታል ጨዉ እና 15 ኩንታል ነጭ ሽንኩርት ተያዘ

በአዲስ አበባ የካ ክፍ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ ከ200 ኩንታል በላይ የሚሆን በርበሬ፣ 5 ኩንታል ጨዉ እና 15 ኩንታል ነጭ ሽንኩርት መያዙን የከተማዋ ፓሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

ወጣቶች በኮሮናቫይረስ አንያዝም ብለው እንዳይዘናጉ የዓለም ጤና ድርጅት አሳሰበ

የኮሮና ቫይረስ አዛውንቶችን የበለጠ ቢያጠቃም ወጣቶችም በቫይረሱ እየተያዙ በመሆኑ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የዓለም ጤና ድርጅት አሳስቧል።

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎቹ የላይብራሪ አገልግሎትን በመኝታ ክፍላቸው መስጠት ጀመረ

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ በዲጂታል ቴክኖሎጂ በመታገዝ ለተማሪዎቹ የላይብራሪ አገልግሎትን በመኝታ ክፍላቸው መስጠት መጀመሩን አስታውቋል።

በአዲስ አበባ 70 አዳዲስ አንበሳ አውቶቡሶች ዛሬ ሥራ ጀምረዋል

በአዲስ አበባ 120 አዳዲስ አንበሳ አውቶቡሶች ወደ ሥራ እየገቡ መሆኑን የከንቲባ ጽ/ቤት አስታውቋል።

በመዲናዋ በ3 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች ተሰጡ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር በ3 ነጥ 2 ሚሊየን ብር ያስገነባቸውን 24 መኖሪያ ቤቶች አቅም ለሌላቸው ነዋሪዎች አስረከበ።

LOAD MORE

Follow Us on

ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

March 31, 2020

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

March 31, 2020

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መተግበሪያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ የከተማ ታክሲዎችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚረዳ ‹አዲስ ጉዞ› የተሰኘ አዲስ መተግበርያ በሥራ ላይ ለማዋል በሂደት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

March 31, 2020

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ገባ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

March 31, 2020

የአማራ ክልል በ4 ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወሰነ

በአማራ ክልል ኮሮና የቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት በአራት ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ውሳኔ አሳለፈ።

March 31, 2020

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

March 31, 2020

ኮሮና፦ የማያውቁት የተፈጥሮ ባላጋራ

የመንግሥትን ዝግጅት ያዩ ዜጎች ከተነገሩት የበለጠ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ማለት ነው ብለው መጠርጠር ጀምረዋል።

March 30, 2020

የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ተራዘሙ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በ3 ሃገራት የሚካሄዱ የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መራዘማቸው ይፋ ሆኗል፡፡

March 28, 2020

የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ ለአንድ ዓመት ተራዘመ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ አዘጋጆች ጨዋታው ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ተስማሙ።

March 28, 2020

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

March 30, 2020

ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ የነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአሶሳ ከተማ ከ10 በርሜል በላይ ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ ሁለት የተባበሩት እና የኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች በትላንትናው ዕለት ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።

March 30, 2020

የአምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።

March 26, 2020

በጌዲዮ ከ 1 ሺህ በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ለ5 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ዛሬ ይጀምራሉ

በጌዲዮ ዞን በሚገኙ 12 ወረዳዎች ስር ከሚገኙ 164 ቀበሌዎች የተወጣጡ 1640 ሰዎች በየወረዳቸው ከዛሬ መጋቢት 14/ 2012 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የበታች አመራር ስልጠና ይጀምራሉ።

March 26, 2020

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።

March 31, 2020

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

March 31, 2020

የአገር መከላከያ በሄሊኮፕተር መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን ሊበትን ነው

የአገር መከላከያ ሠራዊት ስለ ኮሮናቫይረስ መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በሄሊኮፕተር ሊበትን መሆኑን አስታወቀ።

March 31, 2020

በስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሞት ተመዘገበ

በስፔን በሃያ አራት ሰዓታት ውስጥ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት 849 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።

March 31, 2020