March 31, 2020

News


በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

7ቱ የተዛቡ መረጃ ዓይነቶች

1ኛ - ስላቅ ወይም ቀልድ (Satire or Parody) - እነዚህኞቹ አንባቢውን ለመጉዳት ወይም ለማሳሳት የተፈጠሩ ሳይሆን ለማስገረም፣ ለማዝናናት ወይም ባለታሪኩ ላይ ለማላገጥ የተዘጋጁ መረጃዎች ናቸው፤...

ትግራይ ውስጥ አንድ ወጣት በፖሊስ ተገደለ

የትግራይ ክልል መንግሥት ባለፈው ሳምንት የኮሮናቫይረስ መስፋፋትን ለመግታት ካወጠው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ በተፈጠረ አለመግባባት አንድ ወጣት በፖሊስ መገደሉ ተገለጸ።

በሕዝብ ጤናና ደኅንነት ላይ በተለያዩ መንገዶች ሽብር የሚነዙ አካላት ላይ የሕግ አስከባሪ አካላት ሕግ የማስከበር ተግባራቸውን እንዲያከናውኑ ታዘዋል- የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት

በአሁን ወቅት በሕዝብ ጤናና ደኅንነት ላይ በተለያዩ መንገዶች ሽብር የሚነዙ አካላት ላይ የሕግ አስከባሪ አካላት ሕግ የማስከበር ተግባራቸውን በጥብቅ እንዲያከናውኑ መታዘዛቸውንየጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታወቀ።

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቧን የውኃ አሞላል በተመለከተ የያዘችውን አቋም ይፋ አደረገች

ወደ ግድቡ የሚመጣው ውኃ 31 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ ከሆነ የሁለተኛው ዙር ሙሌት ጅማሮ ሊተላለፍ ይችላል

ዛሬ 'ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት' የተወሰኑ የህግ ታራሚዎች ለማምለጥ ያደረጉት ሙከራ መክሸፉን የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ገለጸ።

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን እንዳስታወቀው፤ ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ለማምለጥ ሙከራ ያደረጉ የህግ ታራሚዎች ሁከት ለመፍጠር ሞክረዋል።

"ቻይናን እናከብራታለን!" - ዶናልድ ትራምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው ፕሬዘዳንት ሺ ጂፒንግ ጋር በጣም ጥሩ ንግግር አድርገናል ብለዋል።

የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ያየሰው ሸመልስ በቁጥጥር ስር ዋሉ

<<በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የሚያመጣውን አደጋ ከግምት ውስጥ በማስገባት 200 ሺህ መቃብሮች እንዲቆፈሩ መንግስት ትዕዛዝ ሰጥቷል>>

አሳዛኝ ዜና

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ ቤተሰቦቻቸው ይዞ በመሄድ ላይ የነበረ መኪና በመገልበጡ 2 ተማሪዎች ሲሞቱ በ22 ተማሪዎች ላይ ደግሞ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ደረሰባቸው።

ኮንቴይነር ውስጥ ሞተው የተገኙት ኢትዮጵያዊያን ቀብር በሞዛምቢክ ተፈጸመ

ኮንቴነር የጫኑ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪዎች ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዝ በነበረበት የጭነት መኪና ውስጥ ህይወታቸው አልፎ የተገኙት 64 ኢትዮጵያዊያን ቀብር ተፈጸመ።

ከውጭ ሀገር የተላከላችሁን ስጦታ የቀረጥና ማጓጓዣ ከፍላቹ ውሰዱ በማለት ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ያጭበረበሩ 13 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ናይጄሪያ፣ ሱዳን እና ኢትዮጵያ ለህገወጥ ማታለል ስራ ተደራጅተው በማህበራዊ ድረገጽ በማታለል ወንጀል ላይ ተሰማርተው የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ።

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ #ኮቪድ19 ምን ሊያስከትል እንደሚችል በርግጥ መናገር አልቻለም።

ሁኔታውን ተቋቁሞ ችግሩን በድል አድራጊነት እንድንወጣ የሚያስችለን ሁለት ነገሮች አሉ፡፡

የሩዋንዳ ፖሊስ 2 ሰው ገደለ

የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ስርጭትን ለመግታት በመላው ሩዋንዳ እንቅስቃሴ ማድረግ የተከለከለ እንደሆነ ይታወቃል ፤ ይህን 'የቤታችሁ ቁጭ ብሉ' ትዕዛዝ ተላልፈው የተገኙ ሁለት (2)...

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ሪት ፍሬህይወት ታምሩ በምዕራብ ኦሮሚያ ስለተቋረጠው የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት በድጋሚ ይቅርታ ጠይቀዋል።

ዋና ስራ አስፈፃሚዋ በሸገር ኤፍ 102.1 የሬድዮ ጣቢያ ሲናገሩ እንደተደመጡት የአግልግሎት መቋረጡ መንግስት በአካባቢው ፀጥታና ደህንነት ለማስፈን እየወዳሰደ ካለው እርምጃ ጋር በተያያዘ መሆኑን ዳግም አስታውሰዋል።

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በትግራይ ክልል

የትግራይ ክልላዊ መንግስት የኮሮና ቫይረስ [ኮቪድ-19] ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችል ውሳኔ ማሳለፉን አስታውቋል፡፡

ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት የእንቅስቃሴ ገደብን በጣሰ ግለሰብ ላይ እስከ ሰባት ዓመት የሚደርስ የእስር ቅጣት ልትጥል ነው

ሩስያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት በመንግሥት የተጣለውን የእንቅስቃሴ እገዳ የጣሰ ግለሰብ ላይ የእስር ቅጣት እንዲጣል የሚያስችል ረቂቅ ሕግ ለአገሪቱ ፓርላማ (ዱማ) ትላንት ረቡዕ ዕለት አቀርባለች።

በዓለም ዙሪያ በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 21ሺ 297 ሰዎች ደርሷል።

በቫይረሱ የተያዙት ደግሞ 471ሺ 820 ሲሆን ያገገሙት ሰዎች 114ሺ 703 እንደደረሱ መረጃዎች አመላክተዋል። via EBS

LOAD MORE

Follow Us on

ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

March 31, 2020

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

March 31, 2020

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መተግበሪያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ የከተማ ታክሲዎችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚረዳ ‹አዲስ ጉዞ› የተሰኘ አዲስ መተግበርያ በሥራ ላይ ለማዋል በሂደት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

March 31, 2020

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ገባ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

March 31, 2020

የአማራ ክልል በ4 ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወሰነ

በአማራ ክልል ኮሮና የቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት በአራት ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ውሳኔ አሳለፈ።

March 31, 2020

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

March 31, 2020

ኮሮና፦ የማያውቁት የተፈጥሮ ባላጋራ

የመንግሥትን ዝግጅት ያዩ ዜጎች ከተነገሩት የበለጠ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ማለት ነው ብለው መጠርጠር ጀምረዋል።

March 30, 2020

የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ተራዘሙ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በ3 ሃገራት የሚካሄዱ የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መራዘማቸው ይፋ ሆኗል፡፡

March 28, 2020

የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ ለአንድ ዓመት ተራዘመ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ አዘጋጆች ጨዋታው ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ተስማሙ።

March 28, 2020

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

March 30, 2020

ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ የነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአሶሳ ከተማ ከ10 በርሜል በላይ ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ ሁለት የተባበሩት እና የኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች በትላንትናው ዕለት ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።

March 30, 2020

የአምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።

March 26, 2020

በጌዲዮ ከ 1 ሺህ በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ለ5 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ዛሬ ይጀምራሉ

በጌዲዮ ዞን በሚገኙ 12 ወረዳዎች ስር ከሚገኙ 164 ቀበሌዎች የተወጣጡ 1640 ሰዎች በየወረዳቸው ከዛሬ መጋቢት 14/ 2012 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የበታች አመራር ስልጠና ይጀምራሉ።

March 26, 2020

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።

March 31, 2020

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

March 31, 2020

የአገር መከላከያ በሄሊኮፕተር መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን ሊበትን ነው

የአገር መከላከያ ሠራዊት ስለ ኮሮናቫይረስ መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በሄሊኮፕተር ሊበትን መሆኑን አስታወቀ።

March 31, 2020

በስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሞት ተመዘገበ

በስፔን በሃያ አራት ሰዓታት ውስጥ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት 849 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።

March 31, 2020