March 31, 2020

Business


EXCHANGE RATE

LAST UPDATE ON March 31,

MORE

USD

Us Dollar

Buying 32.8128


Selling 33.4691

EUR

Euro

Buying 36.1827


Selling 36.9064

GBP

British Pound

Buying 38.9039


Selling 39.682

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ የነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአሶሳ ከተማ ከ10 በርሜል በላይ ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ ሁለት የተባበሩት እና የኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች በትላንትናው ዕለት ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የ10 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የሚውል የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡

ኬንያ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ከገቢ ግብር ነጻ አደረገች

ኬንያ የኮሮና ቫይረስ እያስከተለ ያለውን ሁሉን አቀፍ ተጽዕኖ ለመቀነስ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ዜጎች ከገቢ ግብር ሙሉ በሙሉ ነጻ አደረገች፡፡

መንግስት የኮሮና ቫይርስ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የሚያደረሰውን ጫና ለመቀነስ ከባለሀብቶች ጋር ተባበሮ እንደሚሰራ ገለፀ

መንግስት የኮሮና ቫይርስ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የሚያደረሰውን ጫና ለመቀነስ ከባለሀብቶች ጋር ተባበሮ እንደሚሰራ አስታወቀ።

የጉምሩክ ኮሚሽን በስምንት ወራት 74.1 ቢሊዮን ብር ሰበሰበ

የጉምሩክ ኮሚሽን በስምንት ወራት ውስጥ 73.9 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 74.1 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ኮሚሽነር ደበሌ ቀበታ ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ የ150 ቢሊየን ዶላር የአስቸኳይ ጊዜ የገንዘብ ድጋፍ ጠየቀች

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለቡድን ሃያ አገራት በጻፉት ደብዳቤ ከኮቪድ-19 [ኮሮናቫይረስ] ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ የ150 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለአፍሪካ ጠይቀዋል።

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ እና አፍጋኒስታን የኮሮና ቫይረስ የሚያደርሰውን ተፅዕኖ መቀነስ የሚያስችል ድጋፍ ሊያጸድቅ ነው

የዓለም ባንክ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ40 ሃገራት የኮሮና ቫይረስ የሚያደርሰውን ኢኮኖሚያዊ ተፅዕኖ መቀነስና መከላከል የሚያስችል የ1 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ያጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

በኮሮና ወረርሽኝ የተነሣ የዓለም ኢኮኖሚ መልሶ ለማገገም ‘በርካታ ዓመታት’ ሊወስድበት እንደሚችል ተገለፀ

በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ የዓለም ኢኮኖሚ መልሶ ለማገገም ‘በርካታ ዓመታት’ ሊወስድ ይችላል ሲል የአውሮፓ አገራት የኢኮኖሚ ትብብር እና ልማት ድርጅት (OECD) አስታወቀ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮሮና ቫይረስ ቀውስ 190 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ማጣቱን አስታወቀ

የሠራተኛ ቅነሳ ለማድረግ አልታቀደም ከ20 በላይ አውሮፕላኖች ቆመዋል

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ500 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ

የዓለም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ለኢትዮጵያ የ500 ሚሊየን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ያጸደቀ ሲሆን፣ ከዚህ ውስጥ 250 ሚሊየን ዶላር በእርዳታ፣ 250 ሚሊየን ዶላሩ ደግሞ በብድር የተሰጠ ነው፡፡

የኢትዮጵያ አበባ ላኪዎችን ገቢ ክፉኛ የጎዳው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ

በዓለም አቀፍ ደረጃ ወረርሽኝ በሆነው ኮሮናቫይረስ ምክንያት በጥቂት ቀናት ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ገንዘብ ማጣታቸውን የአበባ አምራቾች ገለጹ።

በአዲስ አበባ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ እርምጃ የተወሰደባቸው ተቋማት 767 ደረሱ

በአዲስ አበባ ከተማ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ 767 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የከተማ አስተዳደሩ ንግድ ቢሮ ገለፀ።

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ዳሽን ባንክ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን ተናገረ፡፡

ባንኩ የኮሮናን ስጋት ለመቀነስ በዋና ስራ አስፈፃሚው የሚመራ ግብረ ሃይል ማቋቋሙንም ተናግሯል፡፡

በአማራ ክልል ከ900 በላይ የንግድ ድርጅቶች ታሽጉ

ወቅታዊ ሁኔታውን በመጠቀም በምግብ እህሎችና ሸቀጦች ላይ አግባብነት የሌለው ዋጋ በጨመሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡

ኖቨል ኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ጥሬ ገንዘብን ስንጠቀም ልናደርጋቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች

ከቫይረሱ ራሳችንን ለመከላከል በተለይ የጥሬ ገንዘብ አጠቃቀማችንን በተመለከተ ምን ማድረግ እንደሚገባን ከተለያዩ ድረ-ገጾች ያገኘናቸውን ጠቃሚ መረጃዎች እንደሚከተለው ልናካፍላችሁ ወደድን፡፡

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ የንግዱን ማህበረሰብ አስጠነቀቀ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የዋጋ ጭማሪ እና ሌሎች ህግ ወጥ ተግባራትን ለሚፈፅሙ የንግዱ ህብረተሰብን አስጠንቅቋል።

#COVID19

በ2020 በአፍሪካ የተጠበቀው የ3 ነጥብ 2 በመቶ እድገት በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ወደ 1 ነጥብ 8 በመቶ ዝቅ እንደሚልና ይህም የአህጉሪቱን ምጣኔ ሀብት እንደሚጎዳው የአፍሪካ ኢኮኖሚክ...

LOAD MORE

Follow Us on

ኮሮናቫይረስ ቤላሩስ፡ በአውሮፓ በኮቪድ-19 የማትሸበር ብቸኛዋ አውሮፓዊት አገር

አሁን አውሮፓ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ማዕከል ነች። ነገር ግን አውሮፓ ውስጥ ሆና ባላስልጣናቷ በአሁኑ ጊዜ ዓለምን እኣስጨነቀ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሸኝ ምንም አይነት የተለየ ማስጠንቀቂያም ሆነ ትዕዛዝ...

March 31, 2020

በፓናማ ወንዶችና ሴቶች ተለያይተው ከቤት እንዲወጡ ተደረገ

የማዕከላዊ አሜሪካ አገር ፓናማ ጥብቅ የሆነ የኮሮናቫይረስ የመከላከል እርምጃ መውሰዷን የፈረንሳዩ የዜና ወኪል ዘገበ።

March 31, 2020

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠር መተግበሪያ ወደ ሥራ ሊገባ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ የሚንቀሳቀሱ የከተማ ታክሲዎችን እንቅስቃሴ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የሚረዳ ‹አዲስ ጉዞ› የተሰኘ አዲስ መተግበርያ በሥራ ላይ ለማዋል በሂደት ላይ እንደሆነ ተገለጸ።

March 31, 2020

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ገባ

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አዲስ የዲጂታል ማስተግበሪያ ወደ ስራ ማስገባቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

March 31, 2020

የአማራ ክልል በ4 ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ተወሰነ

በአማራ ክልል ኮሮና የቫይረስ መከላከል እና መቆጣጠር ኮማንድ ፖስት በአራት ከተሞች ማንኛውም አይነት የህዝብ እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ውሳኔ አሳለፈ።

March 31, 2020

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመግታት የጁመዓና ጀመዓ ሶላቶችን ከለከለ።

March 31, 2020

ኮሮና፦ የማያውቁት የተፈጥሮ ባላጋራ

የመንግሥትን ዝግጅት ያዩ ዜጎች ከተነገሩት የበለጠ ቁጥር ያላቸው ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል ማለት ነው ብለው መጠርጠር ጀምረዋል።

March 30, 2020

የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች ተራዘሙ

በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በ3 ሃገራት የሚካሄዱ የ2020 የዳይመንድ ሊግ ውድድሮች መራዘማቸው ይፋ ሆኗል፡፡

March 28, 2020

የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ የተነሣ ለአንድ ዓመት ተራዘመ

በዓለም አቀፍ ደረጃ የተከሰተውን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተከትሎ የቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ አዘጋጆች ጨዋታው ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ተስማሙ።

March 28, 2020

ኢትዮጵያ ለኢኮኖሚ ማነቃቂያና ለሸቀጦች ግዥ 20 ቢሊዮን ብር መድባለች

የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በፍጥነት የመዛመቱና ከግማሽ ሚሊዮን በላይ በዓለም የሚገኙ ሰዎችን በማዳረስ በሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞት አብቅቷል፡፡ አሁንም በመዛመት ላይ ይገኛል፡፡

March 30, 2020

ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ የነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች ቁጥጥር ሥር ዋሉ

በአሶሳ ከተማ ከ10 በርሜል በላይ ቤንዚን በሕገ- ወጥ መንገድ ሲያጓጉዙ የነበሩ ሁለት የተባበሩት እና የኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ ሥራ አስኪያጆች በትላንትናው ዕለት ቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ።

March 30, 2020

የአምባሳደሮች ምደብ ቦታ ይፋ ተደረገ

የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ አገራት የሚወክሉ 15 አዳዲሰ አምባሳደሮችን ሹመት የካቲት 24 ቀን 2012 ዓም ይፋ ማድረጋቸው ይታወሳል።

March 26, 2020

በጌዲዮ ከ 1 ሺህ በላይ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ለ5 ቀን የሚቆይ ስብሰባ ዛሬ ይጀምራሉ

በጌዲዮ ዞን በሚገኙ 12 ወረዳዎች ስር ከሚገኙ 164 ቀበሌዎች የተወጣጡ 1640 ሰዎች በየወረዳቸው ከዛሬ መጋቢት 14/ 2012 ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የብልፅግና ፓርቲ የበታች አመራር ስልጠና ይጀምራሉ።

March 26, 2020

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ

በምእራብ ኦሮሚያ በሚገኙ ዞኖች ውስጥ በተወሰኑ አካባቢዎች ላይ ተቋርጦ የነበረው የቴሌኮም አገልግሎት ዳግም እንዲጀምር መደረጉን የክልሉ መንግስት ገለፀ።

March 31, 2020

የሶማሊያ ጦር 142 የአልሻባብ ታጣቂዎችን በትላንትናው ዕለት መግደሉን አስታውቋል፡፡

ከሞቱት በተጨማሪ 29 ታጣቂዊች መቁሰላቸውን እንዲሁም 18ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ነው የገለፀው፡፡

March 31, 2020

የአገር መከላከያ በሄሊኮፕተር መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን ሊበትን ነው

የአገር መከላከያ ሠራዊት ስለ ኮሮናቫይረስ መረጃ የያዙ በራሪ ወረቀቶችን በሄሊኮፕተር ሊበትን መሆኑን አስታወቀ።

March 31, 2020

በስፔን በ24 ሰዓት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሞት ተመዘገበ

በስፔን በሃያ አራት ሰዓታት ውስጥ በኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት 849 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ።

March 31, 2020