April 7, 2020

SUGGESTED NEWS

TRENDING NEWS

TOP STORIES

COVID-19

123 views

23 minutes

CGTN በሰበር ዜናው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሶስት (3) የበረራ ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙ ዘገበ

CGTN በሰበር ዜናው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሶስት (3) የበረራ ሰራተኞች በኮሮና ቫይረስ እንደተያዙና ፤ በጤና ሚንስቴር ክትትል እየተደረገላቸው እንደሆነ የአየር መንገዱ ዋና ስራ...

Science & Technology

194 views

45 minutes

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኮሮናቫይረስ ዙሪያ የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎችን በገንዘብ ለመደገፍ ከዩ.ኤን.ዲ.ፒ ጋር ተስማማ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኮሮና ቫይረስ ዙርያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩ.ኤን.ዲ.ፒ) ጋር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት መረፋፈሙን አስታወቀ።

COVID-19

94 views

46 minutes

በኢትዮጵያ ያለው ዕለታዊ የኮሮናቫይረስ አሐዛዊ መረጃ

በኢትዮጵያ ያለው ዕለታዊ የኮሮናቫይረስ አሐዛዊ መረጃ

News

221 views

48 minutes

የኮሮናቫይረስ መከሰትን ተከትሎ የደም ልገሳ መቀነሱ ታወቀ

የጤና ሚኒስቴር ከብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባበር ለመገናኛ ብዙኃን እንዳስታወቀው፣ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እንዳይስፋፋ መንግሥት አስፈላጊውን እርምጃ እየወሰደ ይገኛል ብሏል።

Business

207 views

49 minutes

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 550 ሚሊየን ዶላር ማጣቱን ገለፀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም እንዳሉት አየር መንገዱ አሁን ላይ 90% የውጭ በረራዉን ቀንሷል።

COVID-19

336 views

1 hr

አጫጭር ዓለም አቀፍ መረጃዎች

- ባለፉት 24 ሰዓት ስፔን 743 ሰዎች መሞታቸው ሪፖርት ተደርጓል። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 13,798 ደርሷል። - በእንግሊዝ ባለፉት 24 ሰዓት 758 ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል። አጠቃላይ የሟቾች...

Society

244 views

1 hr

3,000 ወገኖች ከጎዳና ላይ ሊነሱ ነው

እነዚህ ወገኖች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተጋላጭነታቸውን ለመቀነስ በመጀመሪያ ዙር በአዳማ፣ በሐርር፣ በደሴና በአዲስ አበባ ከተሞች ወደሚገኙ አራት የተለያዩ ማዕከላት ይወሰዳሉ ይላል የደረሰኝ መረጃ።

COVID-19

695 views

2 hrs

የኮሮናቫይረስ ምርመራ በመቀሌ ተጀመረ

የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ምርመራ በመቀሌ መጀመሩንና ሌሎች ሦስት ቦታዎች ላይ ምርመራውን ለማስጀመር ዝግጅት መጠናቀቁን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ።

COVID-19

750 views

2 hrs

በጅቡቲ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 121 ደረሱ

በጅቡቲ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 450 የላብራቶሪ ምርመራ ተደርጎ ሰላሳ አንድ (31) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

COVID-19

990 views

3 hrs

በኬንያ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች 172 ደረሱ

የኬንያ ጤና ሚኒስቴር መግለጫ እየሰጠ ይገኛል። በሀገሪቱ ተጨማሪ አስራ አራት (14) ሰዎች በቫይረሱ በመያዛቸው አጠቃላይ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች 172 መድረሳቸውን ተገልጿል።

Follow Us on

ጠይም አጠር ያለ ፤ላውንቸር ታጣቂ

(በእውቀቱ ስዩም)

April 4, 2020

ከኮሮናቫይረስ ስርጭት ጋር በተያያዘ አስገራሚ ሕግ ያወጡ አምስት አገራት

ኮቪድ-19 ብዙ እያሳየን ነው። ሀብታም አገራት ጭምር ቀውስን የመሸከም አቅማቸው እስከምን ድረስ እንደሆነ ፍንጭ ሰጥቷል።

April 4, 2020

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኮሮናቫይረስ ዙሪያ የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎችን በገንዘብ ለመደገፍ ከዩ.ኤን.ዲ.ፒ ጋር ተስማማ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኮሮና ቫይረስ ዙርያ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም (ዩ.ኤን.ዲ.ፒ) ጋር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት መረፋፈሙን አስታወቀ።

April 7, 2020

በኢትዮጵያ የኦክስጅን ቬንትሌተር መመረት ሊጀምር ነው

በዓለም ላይ ከኮሮና ወረርሽኝ ተጠቂዎች መብዛት ጋር ተያይዞ ከፍተኛ እጥረት የታየበት የኦክስጅን ቬንትሌተር በኢትዮጵያ ለማምረት ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ።

April 7, 2020

3,000 ወገኖች ከጎዳና ላይ ሊነሱ ነው

እነዚህ ወገኖች የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ተጋላጭነታቸውን ለመቀነስ በመጀመሪያ ዙር በአዳማ፣ በሐርር፣ በደሴና በአዲስ አበባ ከተሞች ወደሚገኙ አራት የተለያዩ ማዕከላት ይወሰዳሉ ይላል የደረሰኝ መረጃ።

April 7, 2020

በመዲናዋ ታክሲዎች የተሳፋሪ ቁጥርን በግማሽ እንዲቀንሱ ቢወስንም፤ ትርፍ የሚጭኑና ከታሪፍ በላይ የሚያስከፍሉ አሉ- ተሳፋሪዎች

በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ ተሸከርካሪዎች የተሳፋሪ ቁጥርን በግማሽ መቀነስ የሚያስችል ውሳኔ በትናንትናው እለት ማሳለፉ ይታወሳል።

April 7, 2020

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ ሥልጣን ከያዙ ዛሬ ሁለት ዓመት ሆናቸው።

ዶክተር ዓቢይ እለቱን ምክንያት በማድረግ በፌስቡክ ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የኢትዮጵያ« የለውጥ ጉዞን ሁለተኛ ዓመት የምናከበረው በአንድ በኩል ፈተናና ስጋት በሌላ በኩል የተስፋ ወጋገን ከፊታችን እየታየን ነው»ሲሉ ገልጸዋል።

April 2, 2020

ያልፋል አትጠራጠሩ!

ክቡራትና ክቡራን ኢትዮጵያውያን ውድ የሀገሬ ሕዝቦች

April 2, 2020

የስፖርቱ ቤተሰብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ ማድረጉን ቀጥሏል

የስፖርቱ ቤተሰብ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽን ለመግታት ለሚደረገው ጥረት ድጋፍ በማድረግ ላይ ናቸው።

April 6, 2020

የዓለማችን ትልቁ የቴኒስ ውድድር በኮሮናቫይረስ ፍራቻ ምክንያት ተሰረዘ

እንግሊዝ፣ ዊምብልደን ላይ የሚደረገው እና የዓለማችንን ሥመጥር የቴኒስ ተጫዋቾች የሚሳተፉበት ውድድር ተሰረዘ።

April 6, 2020

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 550 ሚሊየን ዶላር ማጣቱን ገለፀ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም እንዳሉት አየር መንገዱ አሁን ላይ 90% የውጭ በረራዉን ቀንሷል።

April 7, 2020

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የቡና ጥራት ቅምሻ ውድድር በኮሮና ምክንያት ተሰርዞ ወደ አሜሪካ ተዛወረ

በአሜሪካው አሊያንስ ፎር ኮፊ ኤክሰለንስ ድርጅት አዘጋጅነት ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮጵያ እንዲካሄድ ተወስኖ ዝግጅት ሲደረግበት የከረመው የቡና ጥራት ውድድር ወይም ‹‹ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ›› ውድድር በኮሮና ምክንያት በተፈጠረ የበረራ ክልከላና በሎጂስቲክስ ችግሮች ምክንያት ተሰርዞ በአሜሪካ እንዲካሄድ መወሰኑ ታወቀ፡፡

April 7, 2020

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ተወያዩ

ከተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር ኮቪድ-19 ኢትዮጵያ ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ እና መንግሥት በሚወስዳቸው ተጨማሪ እርምጃዎች ላይ ውይይት ማድረጋቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።

April 7, 2020

የኮሮናቫይረስ መከሰትን ተከትሎ የደም ልገሳ መቀነሱ ታወቀ

የጤና ሚኒስቴር ከብሔራዊ ደም ባንክ አገልግሎት ጋር በመተባበር ለመገናኛ ብዙኃን እንዳስታወቀው፣ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ እንዳይስፋፋ መንግሥት አስፈላጊውን እርምጃ እየወሰደ ይገኛል ብሏል።

April 7, 2020

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ዛሬ ጠዋት ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በስልክ መወያየታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ፌስቡክ ገጽ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።